Каталог каналов Мои подборки Новинка Мои каналы Поиск постов Рекламные посты
Инструменты
Каталог TGAds Мониторинг Детальная статистика Анализ аудитории Бот аналитики
Полезная информация
Инструкция Telemetr Документация к API Чат Telemetr
Полезные сервисы

Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «YOUTH ON FIRE 🔥🔥»

YOUTH ON FIRE 🔥🔥
2.9K
7.8K
106
95
18.7K
#YouTube:-👇❤️ https://youtube.com/channel/UCaFpzSLMpu9sXBffAKSimWQ

#Tik_Tok:- follow me ❤️👇
https://vm.tiktok.com/ZM8TCkw7S/

#Instagram :- follow me👇
https://www.instagram.com/p/CTuMAXbDAaa/?utm_medium=share_sheet

መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ደግመህ አሳየኝ😭
Подписчики
Всего
13 720
Сегодня
-10
Просмотров на пост
Всего
451
ER
Общий
2.33%
Суточный
2%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 2 854 постов
Смотреть все посты
Пост от 14.04.2026 23:08
0
0
0
Пост от 14.04.2026 23:07
76
0
1
🛑 ያየሁት ታላቁ #መልአክ እና የነገረኝ አስደናቂ #መልዕክት 😱

#የእግዚአብሔር_ሰው_ነቢይ_ሳይመን

በመንፈሳዊ አለም

እሁድ ሌሊት በምፀልይበት ሰአት  አንድ የእግዚአብሔር መልአክ ታላቅ የሆነን በር ሲከፍት አየሁ ካለማጋነን ቁመቱ ከ100 ሜትር በላይ ይረዝማል፤ በዚህ በር ውስጥ ተዘጋጅተው የነበሩ

የአዲስ ህይወት
የብርታት
የትጋት
የሩጫ(የፍጥነት)
የመለየት ህይወት
የፀሎት  መጎናፀፍያዎች እየተወረወሩ ሲወጡ አየሁ‼️

💡 የጌታ መልአክ እንደዚህ አለኝ #ህዝብህን እንዲነቃ እና #የአምላክህ የእግዚአብሔር #ክብር እንዲያገኘው የ 7 ቀን #የፀሎት ጊዜ አድርግ አለኝ!!!

እርሱንም
ጠዋት ከማለዳ 11:00 -12:00
ማታ ከ 4:00 -5:00
እንድንፀልይ እና የአምላካችንን ፊት እንድንፈልግ ጌታ በመልኣኩ ትዕዛዝ ሰቶኛል‼️

📌 ፀሎቱ የ ፊታችን አርብ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ይቀጥላል!!!

የእግዚአብሔር ሰው ሳይመን
🔥 10
4
Пост от 12.04.2026 21:24
402
3
3
የጌታን ምፅአት በራዕይ አየሁ😱 #SEER #SAYMEN

ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን #ሲየር_ሳይመን ነኝ፤ዛሬ ወደእናንተ ልመጣ የቻልኩት አባ መንፈስ ቅዱስ ስላሳየኝ ራዕይ ልነገራችሁ ነው😭😭😭😭
    በፆም ፀሎት የጌታን ፊት ስፈልግ የእግዚአብሔር መንፈስ ያሳየኝ እንደዚህ ነው።
     በራእዩም ውስጥ ከምወደው ወንድሜ  ጋር ወደ አንድ መንደር እየሄድን ነበር።🚶‍♂ ብዙም ሳንቆይ ወደ መንደሩ ደረስን  እንደደረስንም  አንድ የመለከት ድምፅ ሰማሁ📣 ይህ የመለከት ድምፅ ግን በህይወት ዘመኔ ሰምቼው የማላውቀው አስፈሪ ነበር። በሰማሁት ቅፅበት ቀና አልኩኝ በዚያን ሰአት  😭😭😭😭 የእግዚአብሄር ልጅ #ኢየሱስን  ከመላዕኩቱ ጋር አየሁት ብዙ ወንድሞች፣ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛቸው የተቀበሉት ከአራቱም የምድሪቷ ክፍል ተነጠቁ፤ አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በርሱ ያመንን ተነጠቅን፤
        ይህን ራዕይ አይቼ ስመለስ ሙሉ ሰውነቴ ከመሬት ተነስቶ #በአየር ላይ ነበር። 😱😱 እጅግ በጣም ደነገጥኩ የፀሎት ክፍሌ በደመና ተሞልቶ ነበር😭 ታላቅ በፍርሃት እና መንቀጥቀጥ ወደቀብኝ 😰😰 እግዚአብሄርም ተናገረኝ

   ልጄ ጊዜው ቀርቧል ልጆቼ እንዲ ነቁ ተናገር፤ የተወለድክለትን ወንጌል በምድሪቱ ላይ ስበክ፤ ፍፃሜው ቀርቧል ብዙ የማድነው ህዝብ አለኝ
ፈፅሞ ወደኋላ አትመልከት
ልጆቼን እንዳያስተውሉ የሚያደርገውን ክፉ በሰጠሁ እሳት አቃጥለው  አይዞህ ማንን ትሰጠኛለህ አትበል ካንተ የሚወጡ ሰራዊቶችን እሰጥሀለሁ ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ይሄዳሉ ድል ያደርጋሉ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ ሀይሌን ሰጥቻችኋለሁ አትቆሙም ከፊታችሁ እቀድማለሁ ድልን እሰጣቸዋለሁ

    ልጆቼን የፀጋውን ወንጌል አስተምር፣ ፀልይላቸው አይኖቻቸውን ክፈት ይህንን ባደረክ ጊዜ ዋጋህን እጅግ ታላቅ አደርጋለሁ

ሳይመን እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔ በቀር ማንም የለም የተናገርኩህን ይህንን አደርጋለሁ 😭😭😭

       ይህንን ራዕይ ተመለከትኩ ድምፁንም ሰማሁ 😭😭 
     አባቴ ያለኝን ያንኑ አደርጋለሁ ከእኔ ጋር ኢየሱስን ለማየት የናፈቁ ለዚህ ወንጌል ለመኖሩ ለወሰኑ ሀያላን እፀልያለሁ😭 ከታች ባላዉ ሊንክ 👇👇 ተቀላቀሉ

   ላልሰሙ 15 ሰዎች ሼር አድርጉ
🚨🚨🚨
  
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

       #የእግዚአብሔር_ሰው_ነቢይ_ሳይመን

 ማራናታ
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭❤️
24
🔥 11
❤‍🔥 3
😱 2
🥰 1

@youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1
@youthforfire1 @youthforfire1

#SEER_SAYMEN

ኢየሱስ ይመጣል😭❤️
Пост от 12.04.2026 17:10
429
12
1
ከ 7 አመት በፊት በራዕይ ጌታ ሲመጣ አይቼ ነበር እና መልዕክቱን ማታ 3 ሰአት ልልቀቀው🤔 ??
🔥 24
❤‍🔥 6
👍 2
Пост от 12.04.2026 09:36
460
4
1
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🎉

ተነስቷል 🫡
🔥 16
3
❤‍🔥 1
🥰 1
Пост от 11.04.2026 17:18
549
1
0
የኢየሱስ ትኩረት እኔ ነኝ❤️😭
#ፋሲካ

አስደናቂ ትምህርት በዚህ ሳምንት ይጠብቁን‼️
🔥 12
❤‍🔥 5
2
💯 1
Смотреть все посты