Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 490
Публикаций
530
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
10 ноя12 ноя15 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
21.1029.1005.11
41
Средний охват
76
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
238
Упоминаний
84
Из них репостов
21
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 530 2 из 530haganuun salphaadha jechaa tokko malee
Dhadhaa miti dhiiga kanmataarraa dhangala'e
Yonny Athan
ዮኒ
ኣታን
ещё
6
1
1 5 ноя, 01:10
ኪዳን የሥነ ሕንፃ ዲዛይንና 3D ሞዴሊንግ 🏡✨
💡 ሕልምዎን ወደ እውነተኛ ዲዛይን እንቀይር!
ቤት ወይም ሌላ ሕንፃ ለመገንባት አስበዋል? የእርስዎን ሀሳብ በዘመናዊና በሙያዊ ዲዛይን እንዲገለጽ እንረዳዎታለን!
✅ የሕንፃ 3D ሞዴሊንግና ሪያሊስቲክ ረንደር
✅ የቤትና የሕንፃ ዲዛይን
✅ 2D የወለል ፕላን፣ ሴክሽንና ኤሌቬሽን
✅ ዘመናዊ የፋሳድ ዲዛይን
✅ የውስጥና የውጭ ዲዛይን
✅ የሳይት ፕላኒንግና የአካባቢ ውበት ዲዛይን
✅ የግንባታ ዝርዝር ስዕሎችና ሌሎች የሥነ ሕንፃ አገልግሎቶች
✅ የነባር ሕንፃ እድሳትና ዘመናዊ ማሻሻያ
🏠 ቤት፣ አፓርታማ፣ ሆቴል፣ የንግድ ሕንፃ ወይም ሌላ የግንባታ ፕሮጀክት ቢኖርዎት፣ ሀሳብዎን ወደ ውብና ማራኪ ዲዛይን እንቀይራለን!
ለበለጠ መረጃ
+251985613540
+251975131434
@yonatoz
@yonatozzz
ещё
76
1
29 окт, 19:58
ሀሳብ ጠፋኝ የ ጭንቀቴን
ረሳሁት የሞት ሞቴን
ውድቅ አልኩኝ ካንቺ ገላ
ድብቅ አልኩኝ ካንገትሽ ስር
ጠረንሽን አጣጣምኩት
በስሜት ናጥኩ እንደ ንስር
ሊቀ ጠባብቶቹ እነ አባ ተዋናይ
አነሱብኝ በአለም ድንበር
እኔ ደቂቅ ጠባቡ ልጅ
ባንገትሽ ነው ልቤ ሚበር
በጠረንሽ
በመዓዛሽ
ፈውስ አገኘሁ ለጭንቀቴ
አረፍኩብሽ ባካላቴ
ያንቺን ያህል አያብብም አበባ እንኳን ሺህ ቢታገል
ከጫፍሽ ጋር ሲያስተያዩ ሁሉም ጥሬ ሁሉም ግልገል
ንብ አታርፍም አበባ ላይ ይህን እውነት አለም ይሰማ
ከማር ሚበልጥ ማሯን ሰራች ከከንፈርሽ እሷም ቀስማ
ጥፍጥ የሚል የተለየ
ከከንፈርሽ ማር ተገኘ
አለም ይስማ
አለም ይስማ
ከማር ይልቅ ማር ተገኘ
ከከንፈሯ ካፏ ድንበር
ንብ ቀሰማት ተሯሩጦ አንዱ ሲወደቅ አንዱ ሲበር
አለም ይስማ
አለም ይስማ
ፈውስ አገኘሁ ካንገቷ ስር
አንዴ ስስብ ሺ የሚያበር
አለም ይስማ
አለም ይስማ
ይህ ምላሴ ማርን ናቀ
እሷን ስሞ ተራቀቀ
ጣፈጥሽኝ
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
ещё
42
0
1 21 окт, 20:39
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней