Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 126
Охват за 24 ч
187
ER за 24 ч
8,80%
Публикаций
387
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
21.1022.1024.10
33
Средний охват
37
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
25
Упоминаний
17
Из них репостов
9
Каналов
8
Упоминаний
0
Из них репостов
5
Каналов
Последние посты
3 из 387 2 из 387https://youtu.be/sd-1_MwVysQ?si=WariqFGEdGGhI5n1
ещё
37
1
24 окт, 19:22
"የቅዱስ ያሬድ መዝሙር ትርጕምና ማብራሪያ
{ከዓመት እስከ ዓመት}"
ዐዲስ መጽሐፍ!
ዐዲስነቱ ከሳምንቱ፣ ከወቅቱ፣ ከክፍለ ዘመኑ ስያሜና ማብራሪያ ጋር ቅዱስ ያሬድ የደረሳቸውን፤ ከዓመት እስከ ዓመትና በሰባት ዓመት አንድ ጊዜ ቀን ሲገጥማቸው የሚደርሳቸውን የአምሳ ኹለቱን {፶፪} ሰንበቶች መዝሙሮቻቸውን ከአራራት እስከ ሰላም ድረስ ከግእዝ ወደ አማርኛ በመተርጎም የጉባኤ ቤቱን አብነት በመከተል በንባብና በምሥጢር መምህራንንና ምእመናንን እንዲያገናኝ ሆኖ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ማብራሪያና በሊቃውንት አስተምህሮ መሠረት መዘጋጀቱ ነው።
ይህ መጽሐፍ ከሳምንቱ ስያሜና ለዕለቱ ከተሠራው የቅዳሴ ምንባብ ጋር ሙሉ ትኩረቱን ከዚህ በፊት በግእዝ ንባብና በዜማ ብቻ ይታወቅ የነበረውን፤ በየሳምንቱ እሑድ የሚባለውን፤ የቅዱስ ያሬድ ድርሰት የሆነውን የዓመቱን መዝሙር ትርጕሙን ከነማብራሪያው ከልዩ ልዩ የኅዳግ ማብራሪያዎች ጋር የያዘ ነው።
ለምሳሌ፦ የፊታችን ጥቅምት ፲፭ የጽጌ ሦስተኛ ሳምንት መዝሙር "ወመኑ መሓሪ ዘከማከ" ነው። ይህ መዝሙር ከጥቅምት ፲-፲፮ ባሉት ቀናት በሚገኘው እሑድ ይባል። በዚህ መዝሙር ውስጥ "ወከመ ወሬዛ ኀየል መላትሒሁ፦ጉንጮቹም እንደ ዋልያ ወይፈን ናቸው" የሚል ንባብ ይገኛል። {መኃ ፪፥፱ : ፭፥፲፫}
‹‹ጉንጮቹም እንደ ዋልያ ወይፈን ናቸው›› አለ፦ ዋልያ ደስ እንደሚያሰኝ ‹‹ጉንጮቹ›› የተባሉ ብሉይና ሐዲስ ደስ ያሰኛሉ ማለት ነው። ጉንጭ ኹለት ነው። ብሉይና ሐዲስም ኹለት ናቸው። ጉንጭ ይሳማል። ብሉይና ሐዲስም ይወደዳሉ። ጉንጭ የሰው መልክ መታወቂያ ነው። ብሉይና ሐዲስም የእግዚአብሔር መታወቂያዎች ናቸውና። ዋሊያ ፈጣን ነው። ብሉይን ሐዲስንም ለጠበቃቸው ያለመዘግየት ገነትን ያወርሳሉ። ‹‹በዚያን ጊዜ ዐንካሶች እንደ ዋሊያ ይዘላሉ›› እንዲል። {ኢሳ ፴፭፥፮}
{ገጽ 57}
ሌላውም የመጽሐፉ ክፍል በዚህ መልኩ የሚሔድ ነው።
ስለሆነም ይህ መጽሐፍ፦
✅ለሰባክያነ ወንጌል {ለመምህራንም}
✅ለማኅሌታውያን {ለመሪጌቶች}
✅ለካህናትና ለዲያቆናት
✅ለጉባኤ ቤት ደቀመዛሙርት
✅ለሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች
✅ለአንባብያን ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን
✅የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን የአምልኮ ሥርዐት የሚፈጸምበት በየሳምንቱ የሚባለው መዝሙር {የማኅሌት ምስጋና} ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለሚመስላቸው አንባቢና ዕውቀት ፈላጊ ለሆኑ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃይማኖት ውጭ ለሆኑ ኹሉ ጠቀሜታው የጎላ ነው።
መጽሐፉ፦ ነገ ዐርብ ጥቅምት 13/2019 ዓ/ም ታትሞ ይወጣል።
መጽሐፉን ለራስ ለማግኘት፤ ለጉባኤ ቤቶችና ለአገልጋዮች ስጦታ ለማበርከት ሲፈልጉ በቴሌግራም @abrhamni የሚለውን ይጠቀሙ። መጽሐፉን ባሉበት እንልካለን።
ещё
32
1
22 окт, 16:00
ещё
29
0
21 окт, 16:03
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней