Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 488
Охват за 24 ч
326
ER за 24 ч
13,10%
Публикаций
490

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

21.1121.1121.1123.1123.1124.11
115
Средний охват
367
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 490 2 из 490
"አውሮፕላኖች በትዕዛዝ ቢከማቹም ትርፍ የሚባል ነገር የለም!" https://t.me/worldaviationinfo #Ethiopia | የዓለማችን ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ አሁንም ከኪሳራ መውጣት አልቻለም። የዓለም አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ቁንጮ የሆነው የአሜሪካው የአውሮፕላን እና የጠፈር ምርምር ኩባንያ ቦይንግ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት የገጠመውን የፋይናንስ ቀውስ ተሻግሮ ወደ ትርፋማነት መመለስ አለመቻሉን የፋይናንስ ሪፖርቶች ያሳያሉ። https://t.me/worldaviationinfo ኩባንያው ለመጨረሻ ጊዜ ዓመታዊ ትርፍ ያስመዘገበው እ.ኤ.አ በ2018 ላይ ነበር። ከዚያ በኋላ በተከሰቱት የ737 MAX አውሮፕላኖች አደጋ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ በጥራት ቁጥጥር ችግሮች እና በሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከ35 ቢሊዮን ዶላር በላይ አጠቃላይ ኪሳራ አስተናግዷል። በአቪዬሽን ዘርፍ አምራች ኩባንያዎች አብዛኛውን ክፍያ የሚያገኙት አውሮፕላኖችን ገጣጥመው ለደንበኞች ሲያስረክቡ ቢሆንም ቦይንግ በአቅርቦት ሰንሰለት መስተጓጎል እና በምርት ገደብ ምክንያት ትዕዛዞችን በፍጥነት ማድረስ አልቻለም። ይህም ኩባንያው ከሚያገኘው ገቢ ይልቅ የሚያወጣው ወጪ እንዲበልጥ እና ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ጫና ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል። በተጨማሪም የኩባንያው የመከላከያ እና የጠፈር ምርምር ዘርፍ በቋሚ ዋጋ በገባቸው ኮንትራቶች በተለይም የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አውሮፕላን እና የስታርላይነር የጠፈር መንኮራኩር ፕሮጀክቶች ላይ የግብዓት ዋጋ በመናሩ ተጨማሪ ኪሳራ እያስመዘገበ ይገኛል። ምንም እንኳን ቦይንግ ከ500 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ከ5,500 በላይ የንግድ አውሮፕላኖች ትዕዛዝ በእጁ ቢይዝም በአሁኑ ወቅት በየመልሶ ማቋቋም እና የማገገም ሂደት ላይ እንጂ በትርፋማነት ደረጃ ላይ እንደማይገኝ የኢኮኖሚ ተንታኞች ይገልጻሉ። ኩባንያው የምርት አቅሙን አሳድጎ ወደ ተረጋጋ ትርፋማነት ለመመለስ ቢያንስ እስከ 2027 ድረስ ጊዜ ሊወስድበት እንደሚችል ተመላክቷል። Source : ጌጡ ተመስገን https://t.me/worldaviationinfo
ещё
87 0 24 ноя, 11:00
#Position: ET-Sponsored Trainee Cabin Crew Applicants – DIFFERENT REGIONS https://t.me/worldaviationinfo #Announcement: CALL FOR PHYSICAL SCREENING DATE & TIME: PLEASE REFER YOUR SPECIFIC DATE & TIME https://t.me/worldaviationinfo For more details and the list, please visit the official website below: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results#
ещё
149 1 1 23 ноя, 17:23
Фото
ещё
7 0 23 ноя, 17:22
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней