Аналитика Telegram-канала
Подписчики
15 361
Охват за 24 ч
3,4K
ER за 24 ч
22,32%
Публикаций
5 529
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
11.1113.1113.1117.1117.1119.11
1,2K
Средний охват
2,3K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
114
Упоминаний
111
Из них репостов
6
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 5 529 2 из 5 529ለጊዚያዊ አሰልጣኞች የስራ ማስታወቂያ
የጀነራል ዊንጌቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከኢትዮጵያ ቴክኒካል ልህቀት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በመደበኛ (ቀን)፣ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብሮች የመጀመሪያ ዲግሪ ስልጠና ጀምሯል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ቀጥተኛ የማስተርስ ዲግሪ (2ኛ ዲግሪ) እና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅት ያላችሁ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በጊዜያዊ አሰልጣኝነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
📚 ተፈላጊ የትምህርት ዘርፎች
1. Physics
2. Mathematics
3. Psychology
4. English
5. Logic and Critical Thinking
6. Geography of Ethiopia and the Horn
📅 የምዝገባ ቀን፦ (10 - 11 / 03 / 2019 ዓ.ም)
📍 የማመልከቻ ቦታ፦ የስራ ልምድ መግለጫዎን (CV / Resume) እና የትምህርት ማስረጃዎችዎን በመያዝ በኮሌጁ የዲግሪ ስልጠና ማስተባበሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
ኑ! እውቀትና ክህሎትዎን በማካፈል ብቁ ዜጎችን በጋራ እናፍራ!
የኮሌጁ የዲግሪ መርሃ-ግብር ማስተባበሪያ
ещё
343
5
2 19 ноя, 16:04
ማስታወቂያ
🌟 የምስራች! በአንጋፋው ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ የስልጠና ዕድል! 🌟
የነገን ትውልድ በፍቅርና በሳይንሳዊ ጥበብ ለማነጽ ዝግጁ ነዎት?
እንግዲስ አንጋፋው ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የገበያውን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በቻይልድ ኬር (Child Care) የሙያ መስክ አዲስ ስልጠና ጀምሯል!
✅ በተሟላ ዘመናዊ ቁሳዊ ግብዓት
✅ በብቁ እና ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች
✅ በተግባር የተደገፈ ጥራት ያለው ስልጠና
እኛ እናንተን እንቁ ባለሙያ ለማድረግ ተዘጋጅተናል! ስለሆነም 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቃችሁ አመልካቾች በቀን እና በቅዳሜና እሁድ መርሐ ግብር ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ещё
1 283
2
5 17 ноя, 11:40
📌 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) በቀን፣ ማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር ለተመዘገባችሁ አዲስ ገቢ አመልካቾች በሙሉ!
📅 የምዝገባና የስልጠና ቀናት መርሐ-ግብር
ምዝገባ ከህዳር 09/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/03/2019 ዓ.ም ድረስ
📍 ቦታ፦ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመገኘት ምዝገባዎን ያከናውኑ፤ የኮሌጅ መታወቂያ (ID Card) እና ስሊፕ ይውሰዱ።
የትምህርት መጀመሪያ ቀን: ህዳር 14/03/2019 ዓ.ም
⚠️ ማሳሰቢያዎች እና የክፍያ ዝርዝር
የማታ እና ቅዳሜና እሁድ አመልካቾች:- ለምዝገባ ስትመጡ ለአይዲ ካርድ 150 ብር እና ለሰሚስተር ክፍያ (12hr x 260 = 3,120 ብር) በድምሩ 3,270 ብር
የቀን መርሃ-ግብር አመልካቾች:- ማመልከቻ 200 ብር እና ለአይዲ ካርድ 150 ብር በድምሩ 350 ብር
📢 ማሳሰቢያ፦ የተጠቀሰውን ጊዜ ሳያልፉ አስፈላጊውን ክፍያ በመፈጸም እና በአካል በመገኘት ምዝገባዎን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ещё
527
10
2 17 ноя, 11:03
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней