Аналитика Telegram-канала
Подписчики
5 798
Публикаций
131

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

21:19
201
Средний охват
201
Лучший результат
Показаны 1 публикация за 11 ноября Больше статистики →

Упоминания

3
Упоминаний
1
Из них репостов
3
Каналов
Все упоминания

Последние посты

1 из 131 1 из 131
የሆነ ድሮ በጉብዝናዬ ወራት ኮሌጅ እየነበርን አንድ ብሮስኪ የሆነች ጀለሳችን ቤት ለቅሶ ሂደን እያዛግን ከየት እንዳመጣቻቸው እና የትአባቷ እንደምታውቃቸው የማይታወቅ አንድ አምስት ለመልአክ አስር ጉዳይ የሆኑ ሴቶች ግር ብለው ገቡ። ክው አልን! አተ ያልኩህ ጀለሳችን እኮ ወንዳወንድ ከመሆኗ የተነሳ "ሴታ ሴት ነገር ነህ.. ዛሬ ደሞ ፂምሽ ተንጨባሯል...አንድ ቀን ራስሽ አያምሽ ሆድሽን አይቆርጥሽ... አንቺማ የወር አበባሽን ኢድና ሞል ነው የምታሳይው" ምናምን ነበር የምንላት። ተደመምን... ትንሽ ቆይታ አስተዋወቀችን... "ስሙ... ጓደኞቼን.. ቀስ ብላችሁ ሰላም በሏቸው... ቲቲ... ዚዚ.. ሊሊ... ጂጂ .. ጪጪ..." አለችና ወደ እነሱ ዘራ "ኑ ተዋወቋቸው... እንደለ የቤት ናቸው... አትፍሯቸው... አብጤ፣ጎንጤ፣መጥምጤ፣ወጥውጤ እና ነጥንጤ ይባላሉ... አሁን ሳር ግጠው መግባታቸው ነው" ምናምን አለች። እርር እያልን ሳቅንላት... በሩቅ የሰቀለች ተስፋ አለች ብለኝ። ትንሽ ቆይተን ካርታ መጣ... ጭዌ ተጀመረ... ይስቁ ጀመር... ደሀ ተጫዋች አይደል። በተለይ ከመሀላቸው ቂቂ ትሁን ፊፊ... እግዜር እና ማርዜል ተባብረው የሰሯት ልጅ አለቅጥ ትስቅልኝ ጀመር። እኔ እኮ የምር ህይወቴን ነው የምነግራት... ስትገልፍጥ በሆዴ "ቀልድ መስሏት ነው እንዴ ዴች ይዘሻል ያልኳት?" እያልኩ በሼም ፈገግ እላለው። ውስጤ ግን በሀሴት ውቅያኖስ ላይ ቢራቢሮ እና ሶቶ እየቀዘፈ ነው። የእኔ ሻኛ... ሺ አመት ሳቂ... ምናለ እንዲህ አውቶማቲክ ላይ አርጎሽ ሪሞቱን በጣለው... እንደዛ ጨዋታው ደርቶ... በልቤ "የመጀመሪያ ልጅ ሴት ከሆነች ቆሎፂያ ወንድ ከሆነ ቆሎጢያ" ምናምን እያልኩ ትዳራችንን እያሰብኩ ካርታ ልስብ ከዱካዬ ሳብ ብዬ መንሳት... አልፎ ተርፎም መንጠራራት... ኦ ሺት... ስፒሊት ቢልቂጤ... ፈስ አሜሌጤ... ፈጣኗ.. ጡጥ ብቻ... ምናለ መዋረዴ ካልቀረ የሆነ አለማየው ሂርጶ የሆነው ፈስ እንኳን ቢሆን😭 አንተ አይንህን አልቦህ ያውቃል... ሳቁ... በጣም ሳቁ... ፊፊ ለኔ ከሳቀችልኝ እጥፍ እጥፍ ሳቀች... ጀለሶቼም ሽምጥጥ አርገውኝ ተቀላቅለው ሳቁ... ህመሙ ቢቀንስ ብዬ አብሬ ለመሳቅ ሞከርኩ.. ወፍ! ልታስቀይስልኝ የሞከረችው ብቸኛ ሰው ጢማሟ ጀልሴ ነበረች... "አንተ ግማታም... ቤትህ መሰለህ አይደል... ጥንብ... " ምናምን አለች በስሱ እያሳቀች። አባሰችው! ካርታዬን ቀላቀልኩ... ከግራ አይኔ ጥእእእእግ በኩል አንድ ዘለላ እንባ በቀጭኑ ወረደች። ስልል ብዬ ወጣሁ። ከዛ ቀን ጀምሮ ለቅሶም፣ካርታም፣ፈስም ፈታሁ ፈታሁ! @WAS143 @WAS143
ещё
201 1 1 11 ноя, 21:19
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней