Аналитика Telegram-канала
Подписчики
61 875
Охват за 24 ч
5,5K
ER за 24 ч
8,82%
Публикаций
3 224
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
17 ноя20 ноя23 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
08.1108.1109.1111.1113.1120.11
3,8K
Средний охват
11,8K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
1 399
Упоминаний
500
Из них репостов
245
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 3 224 2 из 3 224የሙሥሊሙ ቁጥር በ 10 ዓመት ውስጥ ከ 1.6 ቢልዮን ወደ 2.2 ቢልዮን አሻቅቧል። በእዚህ ፍጥነቱ ኢን ሻ አሏህ! መጪው ዘመን የዲኑ ኢሥላም ነው።
ещё
315
0
20 ноя, 12:27
እዚች አገር ላይ እንደ ሙሥሊም የታገሰ አለ?
ещё
61
0
13 ноя, 02:08
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጉያዋ የታቀፈቻቸው የጥንቆላ፣ የመተት እና የድግምት መጻሕፍት እነዚህ ናቸው፦
1. ጥቁር አስማት
2. ጸሎተ ንድራ
3. መብረቀ ሰማይ
4. መጽሐፈ ልፋፈ ጽድቅ
5. ጸሎተ ሐመር
6. መጽሐፈ አልፋ ሰገድ
7. ጸሎተ አይሁድ
8. ጸሎተ ሙሴ
9. ጸሎተ ንድራ ወዓይነ ጥላ
10. የመስቀል አጥር ጸሎት
ይህንን ስንላቸው "ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ እርሱ ፋል የሚባል ጥንቆላ ነው" ይሉናል፦
የሐዋርያት ሥራ 7፥22 ሙሴም የግብፆችን ጥበብ ሁሉ ተማረ፥ በቃሉ እና በሥራውም የበረታ ሆነ።
የሐዋርያት ሥራ 7፥33 አንድምታ
ሙሴ በፈረዖን ቤት ባደገ ጊዜ ፋል የሚባል ጥንቆላ ተምሮ ስለነበረ አንድም ጫማህን ከእግርህ አውልቅ ያለው እግዚአብሔር አምላክ ሙሴን የተማርከውን ጥንቆላህን አውልቀህ ወደ እኔ ና ሲለው ነው። ሙሴ የግብፆችን ጥበብ ጥንቆላ ሁሉ ተምሮ ነበር፦
"ፋል የሚባል ጥንቆላ አንድ ነቢይ ተምሮ ነበር" ማለት ስድብ ነው፦
ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ አንድምታ
"ሙሴ ፋል የሚባል ጥንቆላ ተምሮ ነበር"
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
ещё
557
5
11 ноя, 23:23
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней