Аналитика Telegram-канала
Подписчики
195
Охват за 24 ч
15
ER за 24 ч
7,69%
Публикаций
161

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
18 ноя20 ноя23 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

25.1026.1027.1006.1118.11
16
Средний охват
29
Лучший результат
Показаны 5 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

12
Упоминаний
11
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 161 2 из 161
አመሰግናለው ብልጭ ድርግም ጥፍት እልም ለምትል አለም የምን ጭንቀት የምን ህመም ፈታ ብሎ ማጣጣም ህይወት ዘና ብሎ መሳቅ መደሰት ያለ ጭንቀት ያለ ሀሳብ ሳይነካኩ ሳይፈጥሩ ጠብ በአግባብ በመልኩ በመጠን በልኩ በቅጥ በባህሉ ሳይቆሉ ሳይቀልሉ ኬላውን ሳይደርሱ ከሠው ሳይጣረሱ የፈጣሪን መሻት የ ፍርዱን ፍላጎት አምኖ ተቀብሎ በትእግስት አታሎ ይመስገን ማለት ነው ቢያስከፋም ዜናው ለሆነ ላለፋ ለምን መበሳጨት ላይቀየር  ውሳኔው በሃሳብ መሠንበት ኡፍ የጭ አረ ወዲያ አይሰራም ካውን ወዲያ ውሳኔውን አክብረህ እጅህን ዘርግተህ ፍርድህ ያማረ ነው ፍላጎትህ ውብ ነው ጥልቀትህ እሩቅ ነው ፍጡር የማይደርሰው ሁል ጊዜ በለው አመሰግናለው  @bukiisha @wektawi_gtmoch
ещё
2 0 18 ноя, 06:01
ከጁምዓ ስነ‐ስርዓቶች ውስጥ! ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يُقِيمَنَّ أحَدُكُمْ أخاهُ يَومَ الجُمُعَةِ، ثُمَّ لْيُخالِفْ إلى مَقْعَدِهِ، فَيَقْعُدَ فِيهِ، ولَكِنْ يقولُ: افْسَحُوا﴾ “ከናንተ አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙን ከተቀመጠበት (ከያዘው) ቦታ አያስነሳው፤ ከዚያም ወደ እሱ ስፍራ ተሸጋግሮ አይቀመጥ፤ ነገር ግን ቦታወን ሰፋ ሰፋ አድርጉት ብሎ አሸጋሽጎ ይቀመጥ።” ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2178
ещё
1 0 6 ноя, 08:31
🌊 ዱንያ እንደ ጥልቅ ባህር ናት… በማዕበሏ ብዙዎች ተናውጠዋል፤ በማታለያዋም ብዙዎች መንገዳቸውን ስተዋል። የውበቷን ውስጥ የተመለከቱ ግን፣ ጥልቀቷን ረስተዋል። ስለዚህ በዚህ ባህር ላይ ለመንሳፈፍ ከፈለግህ፦ 🛶 ጀልባህ — ተቅዋ ይሁን። 🪵 መቅዘፊያህ — ኢማን ይሁን። 🧭 አቅጣጫህ — በአላህ ላይ መመካት ይሁን። ✨ ምክንያቱም ዱንያ የምትወዳትን ሰው አትጠብቅም፤ አንድ ቀን የምትወደውን ሁሉ ትተህ እንድትሄድ ታስገድድሃለች። ነገር ግን አላህን የወደደ ሰው፣ ዱንያን ቢያጣ ሁሉን አላጣም፤ አላህን ካጣ ግን ሁሉንም አጥቷል። 🤍 ┈┈••❖••┈┈ 📌 ልብ ያለው ያስተነትነው፤ ያወቀውም ይድረስበት።
ещё
19 0 2 27 окт, 05:58
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней