Аналитика Telegram-канала
Подписчики
986
Охват за 24 ч
65
ER за 24 ч
6,59%
Публикаций
115
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
28 окт31 окт3 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
04.1014.1026.10
30
Средний охват
75
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
2
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
1
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
Последние посты
3 из 115 2 из 115
አንዳንድ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ስለ አንተ ሲያወሩ በጣም ደግ ሰው እንደሆንክ ይናገራሉ፤ ሌሎች ደግሞ መጥፎ እና ክፉ እንደሆንክ ይናገራሉ። እና ሁለቱም ልክ ናቸው ። እያንዳንዱ ሰው የሚገባቸውን አይነት ማንነት አግኝተዋል።😁🚶♂
@treeplh2
@treeplh2
ещё
5
0
3 26 окт, 00:17
ልክ እንደ ብርቱ!
መምሸቱንም ሳላውቅ ፣ይነጋል ለሊቱ፣
አንድ ሁለት ሶስት አራት፣ ይጓዛል ቀናቱ
የሃሳብ ማዕበል ፣ሲላተም ከፊቴ
ይዤው እዞርና፣ ገባለሁ ከቤቴ
የልቤን ስብራት ፣ይዤው እነቃለሁ
ልክ እንደ ብርቱ ሰው ፣ማልጄ እጓዛለሁ
ዓለም የምታየኝ፣ ከቶ ያልታከተ
የመጣወን ሁሉ ፣ጀግኖ የመከተ
ማንም አያውቀውም ፣የሌት ጦርነትን
የውስጥን ሁካታ፣ የልብ ስብራትን
ህመም በፈገግታ፣ እንባን ደግሞ በሳቅ
ቀብሬው እወጣለሁ፣ ማንም ሰው እንዳያውቅ
እግሬ እየተንገዳገደ፣ ልቤ እየደማ
ፈገግታን ቸራለሁ፣ ውድቀቴ እንዳይሰማ
የኑሮ ግዳጅ ነው ፣ የህይወት ጎዳና
ወድቆ መቅረት የለም፣ ቢከብድም ፈተና
ጉልበቴ እየዛለ፣ አቅሜ እየከዳኝ
የጀመርኩት መንገድ፣ እያንገዳገደኝ
ዳግም በአዲስ ጀንበር ፣ ሲነጋ ለሊቱ
ዛሬንም እጓዛለሁ ፣ልክ እንደ ብርቱ !🚶♂
@yisakor24✍
@treeplh2
@treeplh2
ещё
75
0
8 14 окт, 23:28
ደና አመሻችሁ 😊 ስለ ንጉሱ ላወራ አይደለም ነገር ግን የህይወት እውነታን በሱ አንተርሼ ልንገራችሁ እናንተም ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ።
በህይወትህ የስኬት ጫፍ ላይ ስትሆን ጉልበትህ እና ተሰጥኦህ ጎልቶ ሲታይ የሁሉም ሰው ቀዳሚ ምርጫ ትሆናለህ። ወዳጅህ ይበዛል፣ ቤተሰብ ይከብሃል፤ ሁሉም ሰው በአንተ ብርሃን መሞቅ ይፈልጋል። ነገር ግን ጊዜ፣ እርጅና፣ ወይም የአቅም መገደብ ሲመጣ የሰዎች እይታ በቅፅበት ይቀየራል። ትላንት ያለሱ አይሆንም ይሉ የነበሩ ሰዎች ዛሬ እንደ ተራ ሰው መቁጠር ይጀምራሉ።
አብዛኛው የዓለማችን ግንኙነት የተገነባው በአቋም እና በውጤት ላይ ነው። ህይወት በቆንጆ መስመር ላይ የምትጓዘው አንተ ጠንካራ ሆነህ ፍሬ እስካፈራህ ድረስ ብቻ ነው።
ካያችሁ በመንገድ የተጣለ ፈረስ ዘመኑን ሙሉ ሲያገለግል የነበር ጉልበቱ ሲክዳው እና እርጅና ሲጫነው ያለፈ ውለታው አይታሰብም፤ ፈረሰኛው ሌላ ብርቱ ፈረስ ይፈልግና ይሄን ይጥለዋል፤ ሰወችም እንዲሁ ናቸው።አገልግሎትህን ስትጨርስ የትላንት ገድልህ ታሪክ ሆኖ፣ የዛሬው አቅም ማጣትህ ብቻ መነጋገሪያ ይሆናል።
እናም የሰዎች ጭብጨባ ጊዜያዊ፣ የራስህ ማንነት ግን ዘላቂ ነው። ስለዚህ ጉልበት ሳለ፣ አቅምህ ጠንካራ በሆነበት ጊዜ ለራስህ ስራ፣ ለራስህ ሩጥ፣ የራስህን አለም ገንባ። መድረኩ ሲዘጋና ተመልካቹ ሲበተን፣ ባዶ መድረክ ላይ አብሮህ የሚቀረው ራስህ ብቻ ነህ።🚶♂
ሰላም እደሩልኝ❤️
@treeplh2
@treeplh2
ещё
9
0
4 окт, 21:39
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней