Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
9 129
Охват за 24 ч
1,9K
ER за 24 ч
20,30%
Публикаций
6 094

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

21:2621:2822:0522:1422:1922:35
173
Средний охват
391
Лучший результат
Показаны 6 публикаций за 24 ноября Больше статистики →

Упоминания

203
Упоминаний
68
Из них репостов
38
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 6 094 2 из 6 094
Фото
የሶማሊያ አየርመንገድ ከ35 አመት በኋላ በረራ ሊጀምር ነው። አየርመንገዱ በመጪው ወር ታህሳስ 10/2026 በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል። የሶማሊያ ትራንስፖርት እና ሲቪል አቪየሽን ሚኒስትር ሞሐመድ ፋራህ ኑህ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በረራው እንደሚጀምር አረጋግጠዋል። ቅድመ ዝግጅቶች እየተካሄዱ መሆናቸውን የገለፁት ሚኒስትሩ፣ አየርመንገዱ እንደ አዲስ በረራ መጀመሩን በማስመልከት ሰፊ መርሃግብር መዘጋጀቱን አብራርተዋል። የሶማሊያ አየር መንገድ በረራ ያቆመው በ1991 ማዕከላዊ መንግስት መፍረሱን ተከትሎ ነበር። ሶማሊያ ይህን የአቪየሺን አገልግሎት ለማስጀመር በ2025 ሁለት የኤርባስ ኤ-320 አዛ ነበር። የሶማሊያ ሲቪል አቪየሺን ባለስልጣን ዳይሬክተር ጄነራል አህመድ ሞአሊን ሀሰን ቀደም ሲል በሰጡት አስተያየት በረራው ይጀምራል ተብሎ የታሰበው በባለፈው መስከረም ወር ነበር። አየር መንገዱ አገልግሎት በድጋሚ ይጀምራል ቢባልም የመጀመሪያው በረራ ወዴት እንደሚደረግ እና የትኬት ዋጋን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ የለም። በ1964 ለመጀመሪያ ጊዜ የተመሰረተው የሶማሊያ አየር መንገድ (Somali Air) በ1991 በይፋ ስራ እስካቆመቀት ጊዜ ድረስ፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ በረራዎችን ሲያከናውን ነበር። #hiiraanonline @EyobTikuye @ThiqahEth
ещё
157 0 2 24 ноя, 22:35
Фото
እስራኤል ለሁለት ወር አግዳው የነበረው የዱባይ አየርመንገድ በረራ እንደሚጀምር የእስራኤል የትራንስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስቴር ፍላይዱባይ (Fly Dubai) ወደ ቴል አቪቭ በረራዎችን እንዳያደርግ የከለከለው በረራ ላይ ረዳት አብራሪው ካፕቴኑ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ ነበር። አውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት ተጓዦች እስራኤላውያን መሆናቸው አይዘነጋም። በዩኤኢ እና በእስራኤል ባለሰሰልጣናት መካከል ቀናትን ምክክሮች መደረጋቸውን ተከትሎ ነው ውሳኔው የተላለፈው። ውይይቱ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የደኅንነት ጥንቃቄዎች ትኩረት አድርጎ ነበር ተብሏል።  #telegraph @EyobTikuye @ThiqahaEth
ещё
391 1 24 ноя, 22:19
Фото
በኢራን በተከታታይ ተኩሶች እና በአየር ላይ ጥቃቶች 623 ሕፃናትና ታዳጊዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 7 ሺሕ 200 ሰዎች መገደላቸውን በየኢራን የሴቶችና የቤተሰብ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ዛህራ ቤህሩዝአዛር ተናግረዋል። ከ100 በላይ የተገደሉት ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የሚሳኤል ጥቃት መሆኑ ተመልክቷል። በርካታ ህፃናትም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል። በተያያዘ፥ "መርከቦቹ የተከለከለ ቦታ ተላልፈዋል" - IRGC ኢራን ሁለት የነዳጅ መርከቦች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን ገልጻለች። መርከቦቹ በሆርሙዝ ሰርጥ የተጣለውን እገዳ ተላልፈው በመገኘታቸው ነው ጥቃት የተፈፀመባቸው ብላለች። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC)፣ መርከቦቹ "የተከለከለ ቦታ ተላልፈዋል" ብሏል። መርከቦቹ በእሳት እየጋዩ ታይተዋል። #anadoluageny #IRNA @EyobTikuye @ThiqahaEth
ещё
1 0 24 ноя, 22:14
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней