Аналитика Telegram-канала
Подписчики
82
Публикаций
14
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
28 окт31 окт3 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
10.1012.1020.10
7
Средний охват
9
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
5
Упоминаний
3
Из них репостов
1
Каналов
1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
Последние посты
3 из 14 2 из 14የእምነት አንቀጽ!
ጽልመት ይከብበኝ፤ የወጋገንም ጸዳል አይታየኝ ይሆናል እንጂ ከስምህ በቀር በጎነት እንደሌለኝ ጅማቶቼ ያውቃሉ። ቅጥፈት ያሳውረኝ፤ አለማስተዋልም ያንሸዋርረኝ ይሆናል እንጂ ካንተ በቀር ሚራራልኝ እንደሌለኝ አጥንቶቼ ያውቃሉ። ልሳኔ ይውተረተር፤ ቃላቶቼም ይነትቡ ይሆናል እንጂ ህዋሳቶቼ መድኅን መኾንህን አያጡትም። አይዘነጉትም። ዕይታዬ ደልዞ ከፍቅርህ ላነሰ ጭላንጭል አረግድ ይሆናል እንጂ እውነተኛ ብርሃን መሆንህን ደምስሮቼ ጠንቅቀው ያውቃሉ። በስውር በጉዳዬ እንዋቀስ እልሃለሁ እንጂ በአደባባይ አላማኽም። ቅዱስ ስምህን አላረክስም። ቀላዋጭ ሥጋዬ ለእርባናቢስ ምኞቱ የዓለምን ኦናነት ለሰሞናት ይጓጓለት ይሆናል እንጂ በዕድሜዬ ማለዳ ያሳየኸኝን ወገግታ ዓይኖቼ አይጠግቡትም። ያሸፈተኝን ቀዳማይ ፍቅርም ልቤ አይረሳውም። አንተ አምላኬ ነህና!
Ebsa burka
ещё
9
0
20 окт, 15:50
“ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።”
ኤፌ 5:13-14
ещё
4
0
12 окт, 22:19
ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤
👉 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ
👉 ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤
የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
ኤፌ 3:14-19
ещё
8
0
10 окт, 13:27
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней