Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Temari Notes»

Подписчики
Всего
6 370
Сегодня
+24
Просмотров на пост
Всего
1 077
ER
Общий
16.98%
Суточный
20.36%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 25 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 21:31
455
0
1
📚 ለሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የተዘጋጀ መጽሐፍ

ርዕስ፦ Harrison's Principles of Internal Medicine (በJameson, Fauci, Kasper & Hauser)

ይህ መጽሐፍ በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ሜዲካል ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ጭምር እንደ ዋነኛ ማስተማሪያ የሚጠቀሙበት፣ በሕክምናው ዓለም «መጽሐፍ ቅዱስ» ተብሎ የሚጠራ ምርጥ የሜዲካል መጽሐፍ ነው!

የውስጥ ደዌ በሽታዎችን ከስረ-መሠረታቸው መረዳት፣ የታካሚዎችን ምልክት አይቶ በትክክል መመርመር፣ እንዲሁም ዘመናዊና አስተማማኝ የሕክምና ዘዴዎችን እንዴት መተግበር እንደሚቻል ከሀ እስከ ፐ ፍንትው አድርጎ ያብራራል። የሜዲካል ተማሪዎች፣ ሐኪሞችና የጤና ባለሙያዎች በሙሉ የግድ ልታነቡት የሚገባ መጽሐፍ ነው!

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Видео/гифка
❤ 4
Пост от 22.10.2026 20:58
192
0
0
Can you speak English?
Пост от 21.10.2026 11:21
182
0
0
የወደፊት ህልማችሁን እውን ለማድረግ እና የህልማችሁ ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ዝግጁ ናችሁ❓

በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ የመጀመሪያው ዓመት (Freshman) ውጤት በጣም ወሳኝ ነው!

የተመኛችሁትን Department አግኝታችሁ በከፍተኛ ውጤት (GPA) ስኬታማ መሆን ትፈልጋላችሁ
ኮርሶቹ ይከብዱናል ብላችሁ ሰግታችኋል❓

❓ በ Evalex Academy ውስጥ ምን ታገኛላችሁ?

​📚 የ Exam Bank (የፈተና ጥያቄዎች ስብስብ) : ከሁሉም የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የባለፉት ዓመታት Mid እና Final ፈተናዎች ከተብራራ መልስ ጋር!

🔻 አጭርና ግልጽ የቪዲዮ ማብራሪያዎች  ከባድና አስቸጋሪ ኮርሶችን በቀላሉ ተረድታችሁ መስራት እንድትችሉ ተደርገው የተዘጋጁ

🎯 በየቻፕተሩ የተመደቡ የልምምድ ጥያቄዎች (Chapter-Based Questions)

✅ Short Notes & Summaries ረጅም መጻሕፍትን ሳትደክሙ ዋና ዋና ሀሳቦችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመጨረስ የሚረዱ ማስታወሻዎች።

✅ የጥናት እና የፈተና ስልቶች (Study Tips) በፈተና ወቅት ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ምክሮች።

✅ ትምህርቱ በፈለጋችሁትና በተመቻችሁ ሰዓት በቀላሉ ማግኘት የምትችሉት ነው!

የእኛ ዋና ዓላማ እናንተን በላቀ ውጤት አብቅተን ለምትፈልጉት ዲፓርትመንት ማብቃት ነው!
_ _ _ __ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _

​📝 ለመመዝገብ: http://evalexacademy.netlify.app

💬 ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ : @evalex_support_bot

📚Join us @Evalex_academy
Пост от 19.10.2026 16:47
181
0
3
📑 Logic Mid exam collections

✅ Haramaya 
✅ Jimma 
✅ Arsi 
✅ Hawassa 
✅ Ambo 
✅ Wolkite 
✅ Dire Dawa 
✅ Arba Minch 
✅ Bahir Dar

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Видео/гифка
Видео/гифка
Видео/гифка
Пост от 16.10.2026 21:01
370
0
16
የ Logic ፈተና ምስጢር!!

ይህ መጽሐፍ በተገኘበት የማንበብ እርምጃ ይወሰድበት!!!😁 የlogic ጥያቄዎች እንዳለ ማለት ይቻላል ከዚህ ነው የሚወጡት በአስተማሪዎች ተመራጭ ነው።

✨ Share with your  Friends

📚 ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes

📣 ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews
Видео/гифка
❤ 3
🥰 2
Пост от 16.10.2026 21:01
370
0
11
ሕጸጻ'ት ከነምሳሌያቸው በአማርኛ ተጋበዙልኝ🤗👊

✨ Share with your  Friends
 
📚 ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes

📣 ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews
Видео/гифка
❤ 3
👍 1
Пост от 11.10.2026 14:26
1 546
0
5
Business Management

Exit Exam, Module and Model

📚 ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes

📣 ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews
Видео/гифка
❤ 6
Смотреть все посты