Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 879
Публикаций
17 452
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
12 ноя15 ноя18 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
05.1105.1105.1105.1105.1106.11
96
Средний охват
310
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
412
Упоминаний
2
Из них репостов
7
Каналов
3
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
3
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 17 452 2 из 17 452
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በአየር፣ በየብስ እና በባህር ዘመቻዎችን መፈጸም በሚያስችል መልኩ እንደገና መደራጀቱን አስታወቀ"
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ በቀጠለችበት በዚህ ወቅት፤ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል የወታደራዊ ዝግጁነት አቅሙን ከፍ አድርጎ ሙሉ በሙሉ እንደተዋቀረ ይፋ አደረገ።
የባህር ኃይሉ አዲስ አደረጃጀትና ተልዕኮዎች የባህር ኃይል የሜዲያ ኃላፊ ኮማንደር ካሳሁን ኪዳኔ በሰጡት መግለጫ፣ ከለውጡ በፊት ጠፍቶ የነበረው የባህር ኃይል አሁን ላይ በምድር፣ በአየር እና በባህር ላይ የተጣሉበትን ሐገራዊ ተልዕኮዎች በብቃት መወጣት የሚችል ኃይል ሆኖ መደራጀቱን ገልጸዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚገኙ አካባቢዎች እና በሐይቆች ላይ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመከላከል የተቀናጁ የጸጥታ ዘመቻዎች እየተካሄዱ መሆኑም ተመላክቷል።
የአዛዦች ዝግጁነት እና የቀጠናው የባህር ደህንነት ፎረም የመከላከያ ሠራዊቱ የባህር ኃይል አዛዦች አካላዊና ሥነ-ልቦናዊ ዝግጁነታቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠዋል። ይህ ምዕራፍ የተከተለው ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ያስተናገደችውን እና የበርካታ አገራትን የባህር ኃይል ተወካዮች ያሳተፈውን የቀጠናዊ የባህር ደህንነት ፎረም ተከትሎ ነው። በወቅቱ የባህር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ ምክትል አድሚራል ክንዱ ገዙ አገሪቱ ወደ ባህር በር የምታደርገው ጉዞ "አይቀሬ" መሆኑን ማስታወሳቸው ይታወሳል።
ጥቅምት 27 2019 አርብ 😘)
እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/tekusemerega
https://t.me/tekusemerega
ещё
23
0
6 ноя, 08:01
የቻይና የድርድር ጥረት ተጀመረ‼️
ከቀናት በፊት ቻይና በኢትዮጵያ፣ኤርትራ እና ግብጽ መካከል ያለውን ፍጥጫ ለማርገብ አገራቱን ለማቀራረብ እንድምትፈልፍ ገልፃ የነበረ ሲሆን በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ የተመራው ልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም መጀመሪያ በአዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ከተወያዩ በኋላ ወደ አስመራ አቅንተዋል።
የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ የሆኑት ቻንግቹን አስመራ ሲገቡ ፕሬዚዳንት አቀባበል አድርገውላቸው መክረዋል።
አዩዘሀበሻ
ጥቅምት 26 2019 ሀሙስ 😘)
እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/tekusemerega
https://t.me/tekusemerega
ещё
38
0
5 ноя, 22:50
ለግብጽ ጥሪ ቀረበ‼️
የኢትዮጵያ ውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ግብፅ ለምንገነባቸው አዳዲስ ግድቦች አስተዋጽኦ እንድታደርግ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያ ወደ ባህር በር እንድታገኝ ትብብር እንድታደርግ ጥሪ ማቅረባቸው ተዘግቧል።
🔴 ግብፅ እኛ በምንገነባቸው አዳዲስ ግድቦች ግንባታ ላይ አስተዋጽኦ ልታደርግ ይገባል።
🔴 ኢትዮጵያ የባህር በር መውጫ እንድታገኝ ግብፅ እንድትተባበረን ጥሪ እናቀርባለን'ብለዋል።
አዩዘሀበሻ
========================
ጥቅምት 26 2019 ሀሙስ 😘)
እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/tekusemerega
https://t.me/tekusemerega
ещё
79
0
1 5 ноя, 21:06
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней