Аналитика Telegram-канала
Подписчики
24 958
Охват за 24 ч
1,8K
ER за 24 ч
7,37%
Публикаций
776
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
10 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
13.1114.1114.1114.1115.1116.11
301
Средний охват
636
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
389
Упоминаний
26
Из них репостов
13
Каналов
4
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
3
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 776 2 из 776
FBI የሳይበር አጥቂዎች በARTEX የAI ጠለፋ መሳሪያ በ3 ሰዓት ውስጥ ሲስተሞችን እየሰበሩ መሆኑን አስጠነቀቀ
የአሜሪካው የምርመራ ቢሮ (FBI) የሳይበር ወንጀለኞች ARTEX የተሰኘውን ራሱን ችሎ የሚሰራ የAI የጠለፋ መሳሪያ በመጠቀም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በባንኮች እና በኩባንያዎች ላይ ፈጣን ጥቃት እየፈጸሙ መሆኑን አስጠነቀቀ።
በGo ፕሮግራሚንግ ቋንቋ የተሰራው ARTEX እንደ Claude፣ GPT እና DeepSeek ያሉ የAI ሞዴሎችን በማቀናጀት ያለ ሰው እገዛ ክፍተቶችን ፈልጎ ያጠቃል። ቀደም ሲል ቀናት ይወስድ የነበረውን የጠለፋ ሂደት ከ3 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚያጠናቅቅ ሲሆን፣ እስካሁን በደቡብ ኮሪያ ባንኮች እና በMicrosoft 365 ደንበኞች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ8.2 ሚሊዮን በላይ መረጃዎችን ለመስረቅ ውሏል።
🔗 ሙሉውን ለማንበብ
2019 E.C. @TechBalageru | Powered by Lenege TM
ещё
173
0
16 ноя, 14:19
Alibaba በአንድ ጽሁፍ ሙሉ ሙዚቃ የሚሰራ HappyShrimp የተሰኘ የAI አፕ ለስልኮች ለቀቀ
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ Alibaba ተጠቃሚዎች አንድ አጭር ጽሁፍ (Prompt) ብቻ በመጻፍ ግጥም፣ ዜማ እና ድምጽ ያለው ሙሉ ሙዚቃ እንዲፈጥሩ የሚያስችለውን HappyShrimp የተሰኘ የAI አፕ ለiOS እና Android ስልኮች በይፋ ለቀቀ።
ከSuno እና Udio ጋር በቀጥታ የሚፎካከረው ይህ አፕ፣ ከPop እና Hip-Hop እስከ Jazz እና Rock ድረስ በተለያዩ ስልቶች ሙዚቃ መስራት ይችላል። አፑ በቻይና በወር በ30 ዩዋን (ወደ $4.20) እስከ 150 ሙዚቃዎችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በ$14.90 የወር ክፍያ ለይዘት ፈጣሪዎች ቀርቧል።
🔗 ሙሉውን ለማንበብ
2019 E.C. @TechBalageru | Powered by Lenege TM
ещё
110
0
4 15 ноя, 16:49
በFireworks AI የደህንነት ጥሰት የሺዎች Uber ሾፌሮች መንጃ ፈቃድ ተሰረቀ
የUber አጋር በሆነው Fireworks AI ኩባንያ ላይ በደረሰ የሳይበር ጥቃት ምክንያት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የUber ሾፌሮች የግል መረጃ እና የመንጃ ፈቃድ ሰነዶች መሰረቃቸውን ኩባንያው አረጋገጠ።
አጥቂዎቹ የAI ቶከኖችን ለመስረቅ እና ለመሸጥ በሚል ወደ Fireworks AI የክላውድ ሲስተም ሰርገው የገቡ ሲሆን፣ Notionን ጨምሮ የሌሎች ደንበኞችንም መረጃ ነክተዋል። እስካሁን በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች ብቻ ወደ 8,000 የሚጠጉ የUber ሾፌሮች መረጃ መጋለጡ ተረጋግጧል።
🔗 ሙሉውን ለማንበብ
2019 E.C. @TechBalageru | Powered by Lenege TM
ещё
636
1
14 ноя, 16:02
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней