Аналитика Telegram-канала
Подписчики
13 321
Охват за 24 ч
719
ER за 24 ч
5,40%
Публикаций
9 618
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
17.1117.1119.1119.1121.1121.11
100
Средний охват
164
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
350
Упоминаний
251
Из них репостов
72
Каналов
6
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
6
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 9 618 2 из 9 618
*ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር*
የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት የክብር ግብዣ
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባለፋት 20 አመታት
ሲያከናውን የቆየውን የትምህርት፣ የዳዕዋ፣ የሚዲያና የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለማስተዋወቅ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየውን የነሲሓ ኤክስፖ 2026 የማጠናቀቂያ ሥነ ሥርዓት በክብር እንዲታደሙ በታላቅ አክብሮት ይጋብዝዎታል።
ቀን፦ እሁድ፣ 13/3/2019 ዓ.ል
ሰዓት፦ ከዐስር ሰላት በኋላ ወዲያውኑ።
ቦታ፦ በአዲስ አበባ፣ ቤቴል አካባቢ፣ ከተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት የሚገኘው ፒኮክ ፓርክ።
በዚህ የተከበረ መርኀ ግብር ላይ በመገኘትዎ ታላቅ ክብርና ደስታ ይሰማናል።
ከላቀ አክብሮትና ምስጋና ጋር
የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ещё
149
1
21 ноя, 21:36
ещё
25
0
21 ноя, 06:55
📢 አዲስ አፕ ተለቀቀ!
(ሳይዙ የተቀነሰ)
📖 ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን
በነቢዩ (ﷺ) ስብዕና ላይ ለተሰነዘሩ ትችቶች የተሰጡ ምላሾች
✍️ ፀሀፊዎች:-
📌 የሕያ ኢብኑ ኑህ
📌 አቡ ዩስራ
/546 ገጾችን የያዘ ሙሉ መጽሐፍ
/ማውጫውን በመንካት በቀጥታ ወደ ገጹ ይወስዳል
/በማውጫ ውስጥ ፍለጋ ማድረግ ይቻላል
/ያቆሙበትን ገጽ ያስታውሳል
/ ማስታወሻ መፃፍ ይቻላል
/ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
⬇️ አሁኑን ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
🔗 https://t.me/kasimApp/173
ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
📡 የኡስታዞቹ ቻናሎች:-
🔗 የሕያ ኢብኑ ኑህ — https://t.me/yahyanuhe
🔗 አቡ ዩስራ — https://t.me/abuyusra3
ещё
103
2
2 19 ноя, 22:43
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней