Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 613
Охват за 24 ч
430
ER за 24 ч
26,66%
Публикаций
4 772
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
24 окт27 окт30 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
27.1028.1029.1029.1029.1029.10
114
Средний охват
190
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
28
Упоминаний
25
Из них репостов
7
Каналов
65
Упоминаний
49
Из них репостов
14
Каналов
Последние посты
3 из 4 772 2 из 4 772አክለውም በጋራ የምርምር፣ የማምረት፣ የሙከራና የሥልጠና ፕሮጀክቶችን በግልጽ የሥራ ክፍፍል፣ በተቀናጀ አመራርና በውጤት ተኮር አፈጻጸም መተግበር ለትብብሩ ስኬት ወሳኝ በመሆኑ በፍጥነት ወደ ትግበራ መገባት እንዳለበት ገልፀዋል።
በመርሃግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የSSGI ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) ይህ ስምምነት ለሀገራዊ ብልፅግና፣ ለሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታና ለኤሮኖቲክስ ዘርፉ እድገት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ የትብብሩን አስፈላጊነት የጎላ ያደርገዋል ያሉ ሲሆን፡፡
አክለውም የትብብሩ ዘላቂ ፋይዳ የሚለካው በስምምነቱ መኖር ብቻ ሳይሆን፣ በሚፈጠሩ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች፣ በሚያድገው የሰው ኃይል አቅምና ለሀገራዊ እድገት በሚያበረክተው ተጨባጭ ውጤት በመሆኑ ተቋማቸው ለትብብሩ መሳካት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል።
የስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስኪያጅ ሰለሞን ጓዴ (ዶ/ር) ትብብሩ በሰነድ ደረጃ ብቻ ሳይገደብ፣ በፍጥነት ወደ ተግባር በመሸጋገር ተጨባጭና ዘላቂ ውጤት እንዲያመጣ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡
በአጠቃላይ፣ በSSGI እና በSkyWin Aeronautics Industry መካከል የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማዕቀፍ የሀገሪቱን የኤሮኖቲክስ ቴክኖሎጂ ልማትን፣ የድሮን ምርምርና ልማትን፣ የአየር ላይ ቅየሳ አገልግሎትን፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የባለሙያዎችን አቅም ግንባታን ለማጠናከር ጠቃሚ ዕድል እንደሚፈጥር ይጠበቃል።
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሺያል ኢንስቲትዩት
ከምድር እስስከ ህዋ …
የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
Website: https://ssgi.gov.et
TikTok: @ssgi_ethiopia
ещё
190
0
29 окт, 21:12
“ትብብርን ወደ ተግባር፤ ፈጠራን ወደ ውጤት፤ ቴክኖሎጂን ለሀገራዊ ብልፅግና!”
የኤሮናቲክስ ቴክኖሎጂ ልማትንና የአየር ላይ ቅየሳ አገልግሎትን ለማጠናከር የሚያግዝ የትብብር ማዕቀፍ SSGI እና SkyWin ተፈራረሙ፡፡
======= SSGI =======
(ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም SSGI)
ኢትዮጵያን የኤሮናቲክስ ቴክኖሎጂ አቅምን ለማሳደግ፣ የድሮን ምርምርና ልማትን ለማጠናከር እንዲሁም የአየር ላይ ቅየሳ አገልግሎትን ለማስፋፋት ያለመ የትብብር ማዕቀፍ በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት (SSGI) እና በስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ (SkyWin Aeronautics Industry) መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
በሁለቱ ተቋማት መካከል የተዘጋጀው የመግባቢያ ስምምነት በኤሮናቲክስ ቴክኖሎጂ ልማት፣ በድሮን ዲዛይንና ማምረት፣ በአየር ላይ ቅየሳ፣ በምርምርና ልማት፣ በሥርዓት ሙከራና ማረጋገጥ እንዲሁም በሰው ኃይል ልማትና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፎች ዘላቂና የተደራጀ ትብብር ለመፍጠር ያለመ ነው።
በተጨማሪም ሁሉቱ ተቋማት ለባለሙያዎች ሥልጠና በመስጠት፣ ልምድና ዕውቀትን በመለዋወጥ እና የምርምር ውጤቶችን ወደ ተግባራዊ መፍትሔዎች በማሸጋገር የሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅምን ለማጠናከር ይሠራሉ።
በስምምነቱ መርሃግብር ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ም/ዳሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ (ዶ/ር) የሁለቱን ተቋማት አቅም፣ ዕውቀት፣ የሰው ኃይልና የቴክኖሎጂ ሀብት በማቀናጀት የምርምር ውጤቶችን ወደ ተጨባጭ ምርትና አገልግሎት ለማሸጋገር የሚያስችል ዕድል ይፈጥራል ብለዋል።
ещё
105
1
29 окт, 12:55
አክለውም በጋራ የምርምር፣ የማምረት፣ የሙከራና የሥልጠና ፕሮጀክቶችን በግልጽ የሥራ ክፍፍል፣ በተቀናጀ አመራርና በውጤት ተኮር አፈጻጸም መተግበር ለትብብሩ ስኬት ወሳኝ በመሆኑ በፍጥነት ወደ ትግበራ መገባት እንዳለበት ገልፀዋል።
በመርሃግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የSSGI ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) ይህ ስምምነት ለሀገራዊ ብልፅግና፣ ለሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታና ለኤሮኖቲክስ ዘርፉ እድገት ከፍተኛ ፋይዳ ያለው በመሆኑ የትብብሩን አስፈላጊነት የጎላ ያደርገዋል ያሉ ሲሆን፡፡
አክለውም የትብብሩ ዘላቂ ፋይዳ የሚለካው በስምምነቱ መኖር ብቻ ሳይሆን፣ በሚፈጠሩ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች፣ በሚያድገው የሰው ኃይል አቅምና ለሀገራዊ እድገት በሚያበረክተው ተጨባጭ ውጤት በመሆኑ ተቋማቸው ለትብብሩ መሳካት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል።
የስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ ዋና ስራ አስኪያጅ ሰለሞን ጓዴ (ዶ/ር) ትብብሩ በሰነድ ደረጃ ብቻ ሳይገደብ፣ በፍጥነት ወደ ተግባር በመሸጋገር ተጨባጭና ዘላቂ ውጤት እንዲያመጣ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡
በአጠቃላይ፣ በSSGI እና በSkyWin Aeronautics Industry መካከል የተፈረመው የትብብር ስምምነት ማዕቀፍ የሀገሪቱን የኤሮኖቲክስ ቴክኖሎጂ ልማትን፣ የድሮን ምርምርና ልማትን፣ የአየር ላይ ቅየሳ አገልግሎትን፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የባለሙያዎችን አቅም ግንባታን ለማጠናከር ጠቃሚ ዕድል እንደሚፈጥር ይጠበቃል።
የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሺያል ኢንስቲትዩት
ከምድር እስስከ ህዋ …
የማህበራዊ ትስስር ገጾች
YouTube: https://www.youtube.com/@ssgi
Twitter/X: https://twitter.com/ssgi2022
Facebook: https://web.facebook.com/esstiethiopia/?_rdc=1&_rdr
LinkedIn: https://et.linkedin.com/company/space-science-and-geospatial-institute
Telegram: https://t.me/spacegeospatial
Website: https://ssgi.gov.et
TikTok: @ssgi_ethiopia
ещё
84
1
29 окт, 12:54
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней