Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 124
Охват за 24 ч
207
ER за 24 ч
18,42%
Публикаций
195

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

23.1124.1124.1125.1125.1127.11
55
Средний охват
203
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

96
Упоминаний
5
Из них репостов
33
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 195 2 из 195
አሰላሙ አለይኩም ውድና የተከበራችሁ የእዝነት ደጃፍ ጀመዓ የህዳር ህዳር 18  ጁመዓ 27 ተኛ ዙር ሰደቃችን ገንዘብ ማሰባሰብ ተጀምሮል ንግድ ባንክ 1000808716309 shikur muhammed and or zinet muhammed ቴሌብር +251966788992 በካርድ +251966788992 በነዚህ ማስገባት ትችላላችሁ። screenshot comment ላይ ላኩልን #አላህ_ይቀበለን🤲 #አላህ_ይደሰትብን🤲 #ሀጃችንን_ይሙላልን🤲 @sodeqa
ещё
22 0 1 1 27 ноя, 07:38
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራቹህ የእዝነት ደጃፍ ቤተሰቦች እስካሁን ድረስ በምታዩት መልኩ ሰዳቃውን እያካሄድን እንገኛለን። የተወሰኑ ሰወች Negative feedback እየሰጡን እንደማንቀጥለው ቢነግሩንም አልሃምዱሊላህ በአላህ ፍቃድ 26ኛ ዙር ላይ ደርሰናል። በኢኽላስ የሚሰራ ስራ ዋናው ምልክቱ ስቲቃማ (ወጥነት) ነው። አሁንም በኢኽላስ ከሚሰሩት አላህ እንዳያደርገን ምኞቴ ነው። አሁን ላነሳው የፈለኩት ነገር ረመዳንም እየደረሰ በመሆኑ ምን እናሻሽል? ምን ጎደለን? ምን ብናደርግ ከዚህ የተሻለ ይሆናል? የሚለውን ነው። የምንሰጣቸውን ሰወች በቋሚነት Video ብናደርግ የሚልም ሀሳብ አለ። ነገር ግን ደና ነገር ላንሰጣቸው አይባቸውን ማውጣት አይገባንም የሚል ሀሳብ አለ... ሲቀጥል ደግሞ ከሆነ ጊዜ በኋላ ብቻየን ነው እያደረስኩ የምገኘው Video ማድረግ ስፈልግም ሊመቸኝ አልቻለም። ነገር ግን ይሄን ሰደቃ ጀመዐ ያሳድገዋል ዛሬ Video ከተደረገ ነገ የተሻለ ገንዘብ ይሰባሰባል የሚል እምነት ካለ Video የማንጀምርበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ሌላው ረመዳንም እንደምታቁት ተቃርቧል ስለዚህ ረመዳን ደግሞ ከዚህ በተለየ በተሻለ መልኩ ልናሳልፈው ይገባል። So ብዙ ሀሳቦች አሉኝ መቼም እንደ ሌላው ጊዜ በየሳምንቱ ብቻ ለ 1 ሰው መስጠት ጥሩ አማራጭ አይመስለኝም ሌላ አይነት ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ አሰራር ልናዘጋጅ ይገባል ከዛ ረመዳን ሲያልቅ የቆየውን አይነት አሰራር ልንቀጥል ይገባል ብየ አምናለሁ። ሌላው እንደ ተቋም መሆን አለብን ተቋም መስረተን አባላት በየጊዜው እየጨመርን እንቀጥል... And ተቋም ከሆንን በቋሚነት ከባንኮች በየሳምንቱ የንያውን ባንኩ እንዲቆርጥ ማድረግ የመሳሰሉ አሰራሮች ቢጀመሩ.... ብቻ በአንድ ጀምበር የሚስተካከል ነገር የለም Step by step ነው ሁሉም ነገር የሚስተካከል አላህ ሰብሩን ስቲቃማውን ይስጠን🙏 አሁን ከእናንተ የሚሰማቹህን አስተያየት እንፈልጋለን Just Owner ስለሆንን የሚመስለንን ነገር ብቻ አናደርግም። So Comment ጋር ወይም በውስጥ መስመር 👉 @sodeqaa አስተያየታቹህን ለግሱን 🙏😊
ещё
34 0 3 25 ноя, 17:04
Фото
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መስማት የተሳነው መሐመድ ነስሩ ይባላል። ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ሲሆን ውሀ እና ለስላሳ እየዞረ በመሸጥ እና በስፖርት ውድድር ነበር ቤተሰቡን ሚያስተዳድር የነበረው። በአሁኑ ሰአት በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የስኳር ህመም ገጥሞት ከ1 አመት በላይ ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ የስኳር ህመሙ እና የቲቪ በሽታ ጨምሮበት ስራውንም አቁሟል።  ባለቤቱ የቤት እመቤት ስለሆነች ቤተሰቡን ለማስተዳደር እና ልጆቹን ለማሳደግ ሌላ የገቢ ምንጭ የለውም። ለህክምና ሲከታተል የሚያወጣቸው ውጪዎች አሁን ከአቅሙ በላይ ሆኖበት ድጋፍ ለሚያደርጉት ወገን ለመጠየቅ ተገደናል። ማናችንም ነገ ምን እንደምንሆን አናውቅም { አላህ አፍያውን ይስጠንና } ስለዚህ በጤና ሳለን እርስ በእርሳችን እንረዳዳ ሰው የመሆን ትርጉሙ ይህ ነው። ለወገን ደራሹ ወገን ነውና የትህትናው የወንድማችን የመሐመድን ህይወት ለመታደግ ሁላችንም የበኩላችን ድጋፍ እናደርግለት እና የቤተሰቦቹን ደስታ እንመልስ።  ገንዘብ ያለን በገንዘብ እናግዘው ካልሆነ ደግሞ በዱዓቹ አትርሱት ። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000434169279 ታጁዲን ላሎ [ የባለቤት ወንድም ] ስልክ:-0903001872 የባለቤት ወንድም መስማትም ሆነ መናገር ስለማይችል በአካል አግኝታቹ መርዳት ምትፈልጉ ደውሉ
ещё
24 0 2 25 ноя, 08:05
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней