Аналитика Telegram-канала
Подписчики
5 441
Охват за 24 ч
793
ER за 24 ч
14,57%
Публикаций
4 739

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
7 ноя9 ноя12 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

11.1111.1112.1112.1112.1112.11
8
Средний охват
31
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

150
Упоминаний
96
Из них репостов
24
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 4 739 2 из 4 739
Фото
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ በሰራው የመረጃና የአቀባበል ስራ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ ህዳር: 03/2019 ዓ.ም በጣርማ በር ወረዳ ደብረ ሲና ከተማ ከመሽገው የ11ኛ ዕዝ የአገዛዙ ሠራዊት፡ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ በሰራው ውስጣዊ የደህንነት ስራ ዘጠኝ የሠራዊት አባላትን ማስከዳቱ ተገለፀ። ከ11ኛ ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከድተው ወደ ፋኖ የተቀላቀሉትን የሠራዊት አባላትን ተከታትሎ ለመያዝ የአገዛዙ ሀይል ከደብረ ሲና ከተማ ወደ ማኔአምባ ቀበሌ ተንቀሳቅሶ ጥቃት ለመፈፀም የሞከረ ቢሆንም፤ በአባት አርበኞች ጦርና በ503ኛ ኮር በ80ኛ ክፍለ ጦር ቃኝዎች በደፈጣ መመታቱ ታውቋል። የፀረ-ሕዝቡ አገዛዝ ሠራዊት በደፈጣ መመታቱን ተከትሎ ቁሳዊና ሰብዓዊ ጉዳት ማስተናገዱ ተረጋግጧል። ጉዳት ያስተናገደው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛውን ተሸክሞ ወደ መጣበት ከተማ መመለሱ ታውቋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወደ ፋኖ የተቀላቀሉት የመከላከያ ሠራዊት አባላት እንደገለፁት፤ ለዚሕ ውሳኔ ያበቃቸው በአካባቢው ያለውን ነባራዊ የፖለቲካና የጸጥታ ሁኔታ ተገንዝበንና አገዛዙ ፀረ -ህዝብ በመሆኑ ነው ያሉ ሲሆን፤ በዘረፈጁ አገዛዝ ውስጥ ለሚገኙ ሌሎች ባልደረቦቻቸው ወቅታዊውን የሕዝብ ጥያቄና የፖለቲካ አሰላለፍ በመረዳት ወደ ፋኖ እንድቀላቀሉ ጥሪ አቅርበዋል። " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!! https://t.me/shewafa
ещё
31 1 1 12 ноя, 17:21
Фото
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ደብረሲና ከተማ ሰፍሮ ከሚገኘው የአገዛዙ  የመከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ የወጡ የሰራዊት አባላት፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝን መቀላቀላቸውን የዕዙ መረጃ ክፍል አስታወቀ። ህዳር 3 / 2019 ዓ.ም ​ የሰራዊት አባላቱ ከመደበኛው ጦር በመውጣት ፋኖን መቀላቀላቸውን ተከትሎ፣ የተቀላቀሉትን አባላት ለማስለቀቅና ጥቃት ለመሰንዘር ከደብረሲና ከተማ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ዘረፈጅ ኃይል በማኔ አምባ አካባቢ በተደረገ የደፈጣ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። በዚህም የተነሳ ኃይሉ በጦርነቱ የደረሰበትን ጉዳትና ተጎጂ አባላቱን በመያዝ ወደ ተነሳበት ደብረሲና ከተማ ለመመለስ መገደዱ ታውቋል። ​በሌላ በኩል፣ 11ኛ ዕዝን ለቀው የፋኖ ኃይልን የተቀላቀሉት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ውሳኔያቸውን የወሰዱት በአካባቢው ያለውን ነባራዊ የፖለቲካና የጸጥታ ሁኔታ በመገንዘብ መሆኑን ገልጸዋል። አባላቱ አክለውም በአገዛዙ ዘረፈጂ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ባልደረቦቻቸው ወቅታዊውን የህዝብ ጥያቄና የፖለቲካ አሰላለፍ በመረዳት ከፋኖ ኃይሎች ጎን እንዲሰለፉ ጥሪ አቅርበዋል። አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ  ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ !!
ещё
2 0 12 ноя, 17:20
ፀረ-ሕዝብ ስርዓትን የተቃወሙ የአገዛዙ ሠራዊት አባላት፡ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝን በክብር ተቀላቀሉ!! ህዳር፡ 03/2019 ዓ.ም ▰▰▰▰▰▰▰▰▰ የብልፅግና አገዛዝ ስርዓት በሕዝቡ ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ጭፍጨፋ የተቃወሙ የአገዛዙ ሠራዊት አባላት፡ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝን በገፍ እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። የተፈጠረውን የስርዓት ውድቀት ተከትሎ በየቀኑ እየፈረሰ የሚገኘው የአገዛዙ የሠራዊት መዋቅር፡ ከአመራር እስከ አባል ትጥቁን እየያዘ የህልውና ትግሉን መቀላቀሉን ቀጥሏል። አገዛዙ በመላው የሀገሪቱ ክፍል በሚፈፅመው ሕዝባዊ ፍጅትና እልቂት ሲቃወሙ የቆዩት የ6ኛ ዕዝ መከላከያ አባላት፣ ሚሊሻና አድማ ብተና አባላት ጊዜና ቦታ እያመቻቹ ከነሙሉ ትጥቃቸው 503ኛ እና 505ኛ ኮሮችን ተቀላቅለዋል። ➠ የአባላት ስም ዝርዝር፦ 1. ስለአባት አስማረ---መከ/ጋንታ መሪ ▰ 79ኛ ክ/ጦርን 2. ቴወድሮስ ታጁር---መከላከያ ▬ 79ኛ ክ/ጦርን 3. እሸቱ አላዩ---ሚሊሻ ▬ 79ኛ ክ/ጦርን 4. ኃይሌ ጋንፉር---ሚሊሻ ▬ 79ኛ ክ/ጦርን 5. ይታገስ ደረበ---ሚሊሻ ▬ 79ኛ ክ/ጦርን 6. ያለው አላዩ---ሚሊሻ ▬ 79ኛ ክ/ጦርን 7. በለጠ ዛፉ---ሚሊሻ ▬ 79ክ/ጦርን 8. ቴዲ ሮቤል---አድማ ብተና ጋ/መሪ ▬ 88ኛ ክ/ጦርን 9. ታደገ አራጌ---አድማ ብተና ▬ 88ኛ ክ/ጦርን 10. ውለታው ባየ---አድማ ብተና ▬ 88ኛ ክ/ጦርን ➠ የንብረት ዝርዝር፦ ► 02 ጥቁር ክላሽኮቭ መሳሪያ ► 6 ባሁለት እግር ታጣፊ ክላሽኮቭ መሳሪያ ► 02 SKS ክላሽኮቭ መሳሪያ ► በርካታ ተተኳሾችና ወታደራዊ ቁሳቁሶች " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!!
ещё
1 0 12 ноя, 10:48
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней