Аналитика Telegram-канала
Подписчики
237
Охват за 24 ч
77
ER за 24 ч
32,49%
Публикаций
48

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

28.1010.1112.1113.1116.1117.11
24
Средний охват
102
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

3
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 48 2 из 48
የገንዘብ ሚኒስቴር ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃ ጭነው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች እንዲወረሱ አዲስ መመሪያ አዘጋጅቷል ! (ይህ መረጃ ባለቤትነቱ - የካፒታል ጋዜጣ ነው) የገንዘብ ሚኒስቴር በኮንትሮባንድ ንግድ ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉ ለመውረስና ጥብቅ ቅጣት ለመጣል የሚያስችል አዲስ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል። ቀደም ሲል በነበረው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2014 መሠረት፣ ተሽከርካሪዎች በኮንትሮባንድ ሲያዙ ባለንብረቶች " አላወቅኩም " በማለት የ100,000 ብር ቅጣት ብቻ ከፍለው ንብረታቸውን ያስመልሱ ነበር። ይህ አሰራር ባለፉት ስምንት ዓመታት ለኮንትሮባንዲስቶች እንደ መደበኛ የስራ ወጪ እየተቆጠረ ሕገ-ወጥ ንግዱን እንዲያስፋፉና መንግሥትን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገቢ እንዲያጣ አድርጎታል ተብሏል። ከሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነውን የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1425/2026 መሠረት በማድረግ የተዘጋጀው ይህ አዲስ መመሪያ፤ የጭነት መኪኖችን፣ አውቶቡሶችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጀልባዎችን፣ አውሮፕላኖችን፣ ባቡሮችንና የጭነት እንስሳትን ጭምር የሚመለከት ነው። በአዲሱ መመሪያ መሠረት የተያዘው የኮንትሮባንድ እቃ ዋጋ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ከሆነ ወይም ከጠቅላላው ጭነት ክብደትና ዋጋ ቢያንስ 50 በመቶውን የሚይዝ ከሆነ ተሽከርካሪው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይወረሳል። በተጨማሪም የእቃው ዋጋ ምንም ይሁን ምን፤ - ተደጋጋሚ ጥፋት ከተፈጸመ፣ - ተሽከርካሪው ምስጢራዊ መደበቂያዎች (ሻግ) ከተሰራለት፣ - ኬላ ጥሶ ከሸሸ፣ - በባለሙያዎች ላይ ኃይል ከተጠቀመ፣ - ሰሌዳ ከቀየረ፣ - የጦር መሳሪያ፣  እጽ፣ የከበሩ ማዕድናት፣ ቅርሶችና የዱር እንስሳትን ሲያጓጉዝ ከተገኘ ተሽከርካሪው ወዲያውኑ ይወረሳል። ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚፈጸሙና ከባድ ሁኔታዎች ለሌሉባቸው ጥፋቶች ግን እርከን ያለው ቅጣት ተቀምጧል፤ ይኸውም እቃው እስከ 100 ሺህ ብር ከሆነ የእቃውን 100% ዋጋ፣ ከ100 ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ከሆነ 200,000 ብር፣ እንዲሁም ከ1 ሚሊዮን እስከ 3 ሚሊዮን ብር ከሆነ 300,000 ብር ቅጣት ይጣላል። የጭነት እንስሳት ጥቅም ላይ ከዋሉ ደግሞ የእቃውን 100% ዋጋ ወይም የእንስሳውን የገበያ ዋጋ (ዝቅተኛው ተመርጦ) እንዲከፈል ይደረጋል። መመሪያው ንጹህ የሆኑ የተሽከርካሪ ባለንብረቶችን ለመጠበቅም ልዩ አሰራር አካቷል። ባለንብረቶች እቃ ከመጫናቸው በፊት ፦ • የውል፣ • የግዢ ደረሰኝና የጉምሩክ ሰነዶችን ማረጋገጥ፣ • ከሾፌሮች ጋር ኮንትሮባንድ ላለመጫን የጽሑፍ ስምምነት ማድረግ፣ • ጂፒኤስ (GPS) መግጠምና የተፈቀደላቸውን መስመሮች ብቻ መጠቀም ይጠበቅባቸዋል። የሕዝብ ማመላለሻ ባለንብረቶችም የተሳፋሪዎችንና የሻንጣ ዝርዝር በመያዝ ተገቢውን ፍተሻ ካደረጉ፣ አንድ ተሳፋሪ ያለባለንብረቱ እውቅና ኮንትሮባንድ ቢይዝ ተጠያቂ የሚሆነው ተሳፋሪው ብቻ ይሆናል። በተጨማሪም ባለንብረቱ ንጹህ መሆኑን ካስረዳ ነገር ግን እቃው ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ በመሆኑ ምክንያት ውርስ ከተወሰነበት፣ በውርስ ፈንታ የተሽከርካሪውን የገበያ ዋጋ 50% እንዲከፍል ሊወሰንበት ይችላል። ጉዳዮችን የሚያየው ከሕግ፣ ከመረጃ፣ ከመከላከል፣ ከትራንዚትና ከዋጋ ተመን ክፍሎች የተውጣጣ ባለ አምስት አባላት ኮሚቴ ሲሆን፣ ተሽከርካሪውን የያዙ ባለሙያዎች በውሳኔው ላይ አይሳተፉም። የጉምሩክ ኮሚሽንም ተሽከርካሪው በተያዘ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ለባለንብረቱ በጽሑፍ ማሳወቅ አለበት። ይህ ጥብቅ እርምጃ የመጣው ኮሚሽኑ በ2018 በጀት ዓመት 738.14 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ እቅዱን ካሳካና ከ380 ቢሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን ከያዘ በኋላ ነው። #ካፒታልጋዜጣ ህዳር 7 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
ещё
7 1 17 ноя, 14:05
Фото
አዲስ ውሳኔ ስለVAt ጠበቆች ለተጨማሪ እሴት ታክስ ስለመመዝገብ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1104/2017 እንዲሰረዝ ባቀረብነው ክስ የፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት መመሪያው አዋጁን ስለሚቃረን እንዲሻር ወስኗል።
ещё
102 2 16 ноя, 17:08
⚖️ Labour courts can now hear disputes from administrative staff of religious institutions. A seven-judge cassation bench (File 265878, 5 Tikimt 2018 EC) has changed the earlier rule: if your job in a church or religious organisation is administrative — like a chief accountant — your transfer or demotion dispute belongs in the labour courts, not only in the church's own channels. Only spiritual-service staff sit outside the Labour Proclamation. If your organisation employs administrative staff, or you are one, the old "no jurisdiction" answer no longer holds. Full alert: https://sheba.et/insights/cassation-265878-religious-employers-labour-jurisdiction
ещё
8 0 13 ноя, 07:48
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней