Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 318
Охват за 24 ч
207
ER за 24 ч
8,93%
Публикаций
1 839

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
30 окт2 ноя5 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

31.1002.1102.1102.1102.1104.11
89
Средний охват
173
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

17
Упоминаний
4
Из них репостов
10
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 839 2 из 1 839
Фото
"በምርጫው ውድድር ወቅት ስለማሸነፋችን "ኢንሻላህ (አላህ የሻው እንደሆነ)" ስንላችሁ የነበረውን ዛሬ "አልሀምዱሊላህ (ለአላህ ምስጋና ይገባው!)" በሚል ቀይረነዋል!" :: አዲሱ አሸናፊው የሚቺጋን ሴኔት አብዱልረህማን ሙሐመድ አል ሰይድ ማሸነፋቸው ከታወቀ በዃላ የተናገሩት። . ይህ ንግግራቸው ከትራምፕ ጀምሮ እሳቸውን በሙስሊምነታቸው እና ለፍልስጤማዊያን ድምጽ በመሆናቸው ሲያብጠለጥሏቸው ለነበሩ ሁሉ የመዶሻ ምት ነው።:: . ትላንት በተደረገው የሁለቱም ፓርላማዎች ምርጫ ፣ ኢስላም ጠሎቹና የውጭ ዜጋን የማይወዱ የነጭ የበላይነትን የሚሰብኩ ዘረኞች ፣የኢቫንጄሊስት ጽንፈኞቹና በገንዘብ የተገዙ በመሆናቸው ከአሜሪካን ይልቅ ለጽዬናዊቷ እስራኤልን የሚሰሩ ናቸው የሚባሉት ሪፐብሊካን በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ሽንፈትን ተከናንበዋል። ትራምፕም ቀጣይ ሁለት የውጥረትና የአጣብቂኝ የስልጣን አመታት ይጠብቃቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። . ይሄ ሁሉ ሆኖ አሜሪካ ጥሩነቷ የህዝብን ድምጽ ማክበርና በምርጫ ወቅት ለሚከሰቱ ለውጦች ዝግጁ የመሆን ባህልን ማዳበሯ ነው። እንደኛ ሀገር የመንግስት ተቃዋሚ የሆነ ሁሉ የሀገር ጠላት ሳይባል ፣እንደኛ "የፈሩት ይደርሳል፣ የጠሉት ይወርሳል!" በሚል ምእናባዊ ትእንግርት ሳይሆን ያልፈለጉትን ነገር በካርድ ምርጫ በሚፈልጉት ነገር መቀየር መቻላቸው ለራስም የሚያስመኝ ነው። #RN05
ещё
84 1 4 ноя, 17:28
Фото
ወደ ሁርሶ ለስልጠና ለከተታችሁ የተከበራችሁ ባለሥልጣናት! የቀረበ ጥሪ! እባካችሁ እናንተ ወደ ቢሮዋችሁ ተመለሱልን! ልጆቻችሁን ደግሞ ወደ ሁርሶ ላኩልን! ~~~~ #የአቅል_አይምሮ_ትዝብት_ለRN05 . "እውን ባለሥልጣኖቻችን በሁርሶ ወታደራዊ ካምፕ የገቡት ከልባቸው አገር ሊጠብቁ ነው ወይስ በሕዝብ ላይ ሌላ የፕሮፓጋንዳ ድራማ ሊሠሩ?" የሚለው ጥያቄ የሰሞኑ መነጋገርያ አንኳር ጥያቄ ነው፡፡ . እኔም እላቹሃለሁ ጓዶች! እውነት ለሕዝብና ለአገር አስባችሁ ከሆነ—እባካችሁ ወታደራዊ ሥልጠናውን በፍጥነት አቋርጣችሁ ወደ ቢሮአችሁ ተመለሱልን። ቢሮአችሁ ገብታችሁ አገር የሚያጠፋውን ሙስና፣ ዘረፋና ሕገ-ወጥነት አስቁሙ፤ የዜጎችን ደህንነት ጠብቁ፤ ፍትሕን አስፍኑ፣ በየቀኑ የሚቀጠፈዉን የሰላማዊ ዜጎች ህይወት ታደጉ ። አገር ከውጭ ወይንም ከዉስጥ በሚነሱ ጦርነቶች ወይንም "ጠላቶች" ብቻ ሳይሆን፣ ሃገር ዉስጥ በሚፈጸም ብልሹ አሰራርና ግፍም ጭምር ስለምትወድቅ፤ ከእናንተ የሚጠበቀው ትልቁ ግዳጃችሁ ግራ ቀኝ ስትሉ እንድትዉሉ፣ ሰልጥናችሁ ጦር እንትወድሩ እና አታደርጉትም እንጂ ብታደርጉትም ወደ ጦር ሜዳ ሄዳችሁ በነፍስ ወከፍ እንድትዋጉ አይደለም፡፡ ወይንም ደግሞ ለማትዋጉት ጦርነት ቤሮዎቹን ጥላችሁ ስልጠና እንድትከርሙ አይደለም፡፡ ይልቁኑም በቢሮዎቻችሁ ዉስጥ ሆናችሁ የስራ ግዳጃችሁን በአግባቡ በመፈጸም ሥርዓትን ማስከበር ነው። . ነገር ግን አገር አደጋ ላይ ወድቃለች በፍጹም መቀመጥ አንችልም ብላችሁ ካመናችሁና ውጊያው የግድ ከሆነ—አገር የሚጠበቀው ሁልጊዜ በደሃ ልጅ ደም ብቻ ሊሆን አይገባም። የዚህ ሥርዓት፣ የስልጣኑ፣ የሀብቱና የትምህርቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚዎች የእናንተ ልጆች ናቸው። ስለዚህ በእናንተ ምትክ ሃገር ዉስጥ ያሉትንም ሆነ ወደ ዉጭ ሃገራት የላካችኋቸዉን ልጆቻችሁን ጠርታችሁ ከማንም በላይ በሃገሪቱ ተጠቃሚዎች እነሱ መሆናቸዉን እና ችግርም ሲመጣ ከፊት መሆን እንጂ ወደ ሌላ ሃገራት መሸሽ ወይንም በትምህርትም ሆነ በንግድ አልያም በሌሎች ነገሮች መጠመድ ከእነርሱ እንደማይጠበቅ ነግራችሁ እና አንቅታችሁ ወደ ሁርሶና ሌሎች ማሠልጠኛዎች ላኳቸው። ሥልጠናውንም ሲጨርሱ መርቃችሁ ወደ ጦር ግንባር በክብር ሸኙልን! . ያኔ እኛም እንደ ሕዝብ የስልጠና አላማችሁን እና ሀገር በመጠበቅ እንቅልፍ የማጣታችሁን ነገር ፕሮፖጋንዳ ሳይሆን እዉነት መሆኑን ሳትነግሩንና ሳትደክሙም እናምናቹሃለን፡፡ ያኔም እኛም እንደ ህዝብ ለእናንተና ለልጆቻችሁ ከልባችን እንቅልፍ እናጣለን፤ አገራችንንም በጋራ እንጠብቃለን! ለማለት ነው ይሄው ነው!! --------- እርስዎስ ምን ያስባሉ? ሀሳብዎን በኮመንት ያካፍሉን! =============. ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራማችንን ተቀላቀሉ https://t.me/RNZeroFive . ** ማስታወሻ - ፌስቡክ ከጋዛው ጦርነት ወቅት ጀምሮ ገጻችንን እያገደው ይገኛል:: አሁንም በድጋሚ ተደራሽነቱን ገድቧል፣ ተከታዬቻችንም እንዳይጨምሩ አድርጓል:: በመሆኑም ጽሁፎቻችንን ሼር በማድረግ ተባበሩን
ещё
102 1 2 ноя, 10:06
Фото
ещё
34 1 2 ноя, 10:05
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней