Аналитика Telegram-канала
Подписчики
527
Охват за 24 ч
60
ER за 24 ч
11,39%
Публикаций
120

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
15 ноя18 ноя21 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

31.1031.1006.1108.1110.1118.11
34
Средний охват
86
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

9
Упоминаний
5
Из них репостов
5
Каналов
የከይር መንገድ 8 ноя · охват 47
Все упоминания

Последние посты

3 из 120 2 из 120
Видео
ещё
47 1 7 18 ноя, 16:41
አልሐምዱሊላህ! በመጨረሻም ተለቀቀ! አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ (ሱ.ወ) ምስጋና ሁሉ ለእርሱ የተገባው ይሁን! ላለፉት 45 ቀናት ገደማ ሌት ተቀን በጥልቀት ስንሠራበት የነበረው «ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን» የተሰኘው የተሟላ የምላሽ መጽሐፋችን፣ በአላህ ፈቃድ ተጠናቆ ይኸው ዛሬ በእናንተ እጅ ደርሷል! "ማንም አይመልሰውም፣ ከምዕራፍ 2 አያልፉም" እየተባለ ሲፎከርበት የነበረውን መጽሐፍ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 13 ድረስ ገጽ በገጽ እየተከታተለ የጸሐፊውን የማጣቀሻ ሸፍጦች፣ የትርጉም ቅጥፈቶችና የአመክንዮ ክስረቶች እርቃናቸውን ያስቀረው ይህ ታሪካዊ ሥራ አሁን ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኗል። ለሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ መጽሐፉን አውርዳችሁ እንድታነቡት፣ ሐሳብና ገንቢ አስተያየታችሁን እንድትሰጡን፣ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን እንድትወጡ እንጋብዛለን። ለክርስቲያን ወገኖቻችን፣ የአንድ ወገን ፕሮፓጋንዳ ብቻ ሳያታልላችሁ፣ ይህንን በማስረጃ የተደገፈ ምላሽ አንብባችሁ እውነታውን እንድትመዝኑ፣ በሐሳቡ ዙሪያም በጨዋነት ሀሳብ አስተያየትና ትችት መስጠት ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት መሆኑን እየገለጽን ሙሉውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችንን እናቀርባለን። ኢንሻአላህ! መጽሐፉን በተመለከተና በውስጡ በተካተቱት ወሳኝ ነጥቦች ዙሪያ ከዚህ በኋላ ለእናንተ የምንሰጣቸው ተከታታይ ትምህርቶችና ማብራሪያዎች የሚቀጥሉ ይሆናሉ። መጽሐፉን ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ! ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ! https://t.me/Yahyanuhe/4578 https://t.me/Abuyusra3/564
ещё
4 0 10 ноя, 19:24
https://vt.tiktok.com/ZSpBE4gE2/ 😂😂😭 አይ ክርስትና
ещё
86 1 8 ноя, 14:05
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней