Аналитика Telegram-канала
Подписчики
39 227
Охват за 24 ч
742
ER за 24 ч
1,89%
Публикаций
16 124
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
19.1119.1119.1119.1119.1120.11
61
Средний охват
72
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
834
Упоминаний
156
Из них репостов
17
Каналов
254
Упоминаний за 90 дней
193
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 16 124 2 из 16 124
«አሏህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ»
✨✨✨✨✨✨💫💫💫
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ. اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.
«አሏሁመ ሰሊ ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ፣ ከማ ሰለይተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂም፣ ኢነከ ሐሚዱን መጂድ። አላሁመ ባሪክ ዐላ ሙሐመዲን ወዐላ አሊ ሙሐመድ፣ ከማ ባረክተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ አሊ ኢብራሂም፣ ኢነከ ሐሚዱን መጂድ።»
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
ещё
25
0
20 ноя, 09:37
🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com
ещё
69
0
2 19 ноя, 22:02
«አልሞትኩም፤ ግን ተቀብሬ ነበር!» — የተሰወረው ድግምት እና የጨለማው ጉዞ (ክፍል 7)
ሲህሩ በመነካካቱ ህመሜ በረታብኝ፤ ሰውነቴ አለቀ፤ ስራ መግባት አቃተኝ። አንድ ቀን ደህና ስሆን አንድ ቀን ያመኛል።
ቢሆንም በስራዬ ጠንካራ ስለነበርኩ አለቆቼ ይታገሱኝ ነበር። አንድ ቀን በስራ ላይ እያለሁ እናቴ ደወለች፤ «ሆለታ ደርሻለሁ፤ ወዳንቺ እየመጣሁ ነው» አለችኝ። በድንጋጤ ወጥቼ ተቀበልኳት።
እናቴ ብዙም የማታወራ ሴት ናት፤ ነገር ግን ፊቷ ተለዋውጦ ነበር። ወንድሜም ተጨንቆ መጣ።
ቡና አፍልተን ስንቀመጥ እናቴ «ልጄ ሆይ! ህልም አይቼ ነው ድንገት የመጣሁት፤ ደጃፍሽ ላይ ትልቅ ጉድጓድ ተቆፍሮ 'ይህ ላንቺ ነው' ተብሎ ነበር።
አንቺ ልትገቢ ስትይ 'ተጠንቀቂ' ስልሽ 'አይዞሽ ውስጡ አልገባም' ብለሽኝ አለፍሽ» አለችኝ። እኔም በቅርቡ ያየሁትን ህልም ነገርኳት፦
አንድ ጥልቅ ጉድጓድ አጠገብ ያቺ ሴትዮ «ውጪ!» እያለች ስትገፈታትረኝ፣ አንዲት ቀይ የለበሰች ከሲታ ሴት መጥታ ቬሎ ልትሰጠኝ ስትል «አልፈልግም» ብዬ ወጥቼ ለአላህ ሱጁድ የወረድኩበትን ህልም።
በዛውም ሲህር እንደተደረገብኝና ማን እንደሆነች ነገርኳት። እናቴ በጣም አዘነች። በነጋታው አብረን ሩቃ ቤት ሄድን፤ እናቴ እዛ ሁሉንም ነገር በተጨባጭ ሰማችና አረጋገጠች።
ከጥቂት ቀናት በኋላ ህመሙ ስለበረታብኝ ወደ ነቀምቴ ለእረፍት ሄድኩ። ወደ ነቀምቴ ሳልሄድ በፊት ወገቤን በጣም ስላመመኝ ሩቃ ቤት ዋግምት (ሂጃማ) ተደርጎልኝ ነበር።
ደሜ በፌስታል ተሞልቶ ጥቁር ሆኖ ወጣ፤ ኡስታዞቹ «ሲህሩ ከባድ ነው» አሉ። ዋግምቱ ሲደረግልኝ ወገቤ በደንብ ተሻሻለኝ።
በነጋታው ሩቃ ሲቀራብኝ ውስጤ ያለው ነገር
«እኔ ቡዳ ነኝ፤ ልገድላት ነው የምፈልገው!» አለ። ወደ ራሴ ስመለስ ኡስታዙን «ቁርአኑን አቁመው፤ ልቤ እየደከመ ነው» አልኩት። ኡስታዙ «ለዛሬ ይበቃታል፤ ጧትና ማታ አዝካር ቅሩ» ብሎ ሸኘን።
ሲህሩም አይነናሱም ተነካካ እንጂ ሙሉ በሙሉ አልወጣም ነበር። ከሩቃ ቤት ስንወጣ ድንገት ተቀየርኩ፤ ራሴን አላወቅኩም ነበር። «ምናለ መኪና ገጭቶ በገደለኝ!» እያልኩ ወደ አስፋልት ልገባ ስል የአክስቴ ልጅ አጥብቃ ያዘችኝ...
(ይቀጥላል...)
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡لا غالبَ إلا الله💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇⭐️
https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት 👉 https://t.me/freeeeeeeeeeeere
ህክምና ለማግኘት👉 https://t.me/UstazulQallb
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 📱 https://qalebdoctor.com
ещё
67
0
19 ноя, 21:03
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней