Аналитика Telegram-канала
Подписчики
791
Охват за 24 ч
139
ER за 24 ч
17,57%
Публикаций
1 109

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
8 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

10.1110.1112.1112.1112.1112.11
38
Средний охват
149
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 109 2 из 1 109
Фото
ещё
15 0 12 ноя, 22:28
Фото
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፕላንና ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የሁለተኛ ሩብ ዓመት ድጋፍና ክትትል ሥራ ማካሄድ ጀመረ ++++++ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ባህር ዳር ( ፕላንና ልማት ቢሮ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፕላንና ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምን ለመገምገም፣ የሥራ ክፍሎችን ክፍተቶች ለመለየትና ለማሻሻል ያለመ በቼክሊስት የታገዘ ድጋፍና ክትትል ማካሄድ መጀመሩን ገለጸ። ድጋፍና ክትትሉ በሁለት ቡድን ተከፍሎ በክላስተር አደረጃጀት ከተለያዩ ዘርፎች ባለሙያዎች በተውጣጡ አባላት እየተከናወነ መሆኑ የገለጸው መምሪያው፣ የአፈጻጸምና የማስፈጸም አቅም ግንባታ፣ የዘርፎች ዕቅድ ዝግጅት፣ የዕቅድ አፈጻጸምና ክትትል፣ የፕሮጀክት መረጃ አያያዝና ክትትል፣ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መረጃዎች፣ የስነ-ሕዝብ መረጃዎች እንዲሁም የፖሊሲና ስትራቴጂ አፈጻጸምን አስመልክቶ ድጋፍ እየተሰጠ መሆኑን አስታውቋል። በድጋፉ ወቅት በወረዳዎችና በከተማ አስተዳደሮች ውስጥ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ቀበሌዎችና የሴክተር መሥሪያ ቤቶች በመለየት፣ በተዘጋጀ ቼክሊስት መሠረት ድጋፍ የመስጠትና ግብረ መልስ የመስጠት ሥራ እየተከናወነ ሲሆን፣ ሞዴል ተቋማትና ቀበሌዎችን የመለየት ሥራም እየተከናወነ መሆኑ ጨምሮ አስታውቋል። ድጋፍና ክትትሉ እስከ ህዳር 10/2019 ዓ.ም የሚቀጥል ሲሆን፣ በየተቋማቱ የሚገኙ ክፍተቶችን በመለየትና በመሙላት የሥራ አፈጻጸምን ለማሻሻልና በቀጣይ የታቀዱ ውጤቶችን ለማስመዝገብ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል። Researching, innovating, influencing" ‎የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮ ቤተሰብ ይሁኑ! ‎ 👇👇👇 ‎Website:-http://anrsbopd.gov.et ‎Telegram:-https://t.me/planpdb2014 ‎Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61576561109939 Whatsapp:-https://whatsapp.com/channel/0029VbDBG9SJJhzfSZK04I0u ‎YouTube channel: - https://www.youtube.com/@ANRSBOPD-2014 ‎Instagram :- https://www.instagram.com/plan_and_development_bureau/ ‎x-account:- https://x.com/logout ‎tiktok:- https://www.tiktok.com/@plandevelopmentbu ‎gmail address:- plananddevelopmentbureau@gmail.com
ещё
23 0 12 ноя, 22:19
Фото
ещё
20 0 12 ноя, 22:16
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней