Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 140
Охват за 24 ч
299
ER за 24 ч
9,52%
Публикаций
678
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
25.1025.1025.1030.1012.1118.11
90
Средний охват
131
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
24
Упоминаний
18
Из них репостов
10
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 678 2 из 678++#በሞት_ስለተለየኝ_አባቴ_ጥቂት_ነገር#+++
የአባቴ ስም ጌታቸው ይባላል፤ እድሜው ስንት እንደ ኾነ በእርግጠኝነት ባላውቅም፣ አብሮ አደጎቹ ሰማንያ ውስጥ እንደ ኾነ ነግረውኛል።
አባቴ ልጆቹን በአጠቃላይ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን የሚወስድ፣ ሴቶችን ከሥርዓት የወጣ ልብስ እንዳይለብሱ፣ እግዚአብሔርን እንዲያከብሩ እጅግ በጣም ተግቶ ያሳደገ፤ እኔንም በሃይማኖቴ እንድበረታ ከልጅነት እጄን ይዞ ቤተ ክርስቲያን ኹሌ የሚወስደኝ ለሃይማኖቱ ልዩ ፍቅር ያለው አባት ነበር። አምስት ልጆች አራት እኅቶቼና አንድ እኔን ከእኔ ከወ/ሮ መሰለች ታደሰ የወለደ ቢኾንም። ኹላችንንም ሥርዓት አስይዞ ፈሪሐ እግዚአብሔርን አሳይቶ ያሳደገ አባት ነበር። እኛ ልጆቹ በሥርዓት ካሳደገን በኋላ በሚጠበቅብን ልክ ስለ መኾናችን ብጠራጠርም፣ እርሱ ግን በሃይማኖት ረገድ ከማስተማር አልፎ በተግባር የተገለጠ የሃይማኖት ፍቅር ሕይወት የነበረው ነበር።
አባቴ በማንኛውም ጊዜ ከቤተ ክርስቲያን የማይለይ፣ በሀብትም በድህነትም (በጣም ባለጸጋ ኾኖም ኖሯል ያለውን ኹሉ ከስሮ ደሃም ኾኖ ኖሯል፣ በኹለቱም ጊዜ ግን በሃይማኖቱ ያለው ጥንካሬ አልተለወጠም)፣ በጤናም በሕማምም ጊዜ ዋና ቤቱ ቤተ ክርስቲያን ነው። አባቴን ማንም ሰው ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሌላ ቦታ አያገኘውም። ጌታቸው ከተባለ በ12 ቅዱስ ሚካኤል ነው፣ በ1 ልደታ ነው፣ በ19 ቅዱስ ገብርኤል ነው፣ በ6 አርሴማ ነው፣ በ7 ሥላሴ ነው፣ በ16 ኪዳነ ምሕረት ነው፣ በ24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት ነው፣ በ23 ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው፣ በ30 ዮሐንስ መጥምቅ ነው፣ በ28 አማኑኤል ነው፣ በ27 መድኃኔ ዓለም ነው። ብቻ ኹሌ ስዕለት አለብኝ እያለ በእግሩ ኹሉም ቤተ ክርስቲያን ይሄዳል፣ ይጸልያል፣ ቅዳሴ ካለ ያስቀድሳል፣ ይጠመቃል ወደ ቤት ይመጣል። በጣም የሚገርመኝ እኔ ሕፃን ኾኜ እንኳን በእጁ ይዞ ደከም ስል እያዘለኝ ከሻሸመኔ ኩየራ ገብርኤል፣ ኩየራ ማርያም ደርሶ መልስ ለንግሥ ይወስደኝ ነበር። ብር አጥቶ አይደለም፣ በጊዜው ነጋዴ ነበርና ብር አለው፣ ነገር ግን ውስጡ የሚረካው ወደ ቤተ ክርስቲያን ደክሞ ሲደርስ ሲያስቀድስ ነው እንጂ። በስተ እርጅናውም ይህን ትጋቱን በፍጹም አላቆመም። ንስሐ ይገባል ይቆርባል፣ ንስሐ ይገባል ይቆርባል። ተው አኹን ደክመሃል ቅርብ ቅርብ የኾኑት ጋር ሂድ ስለው አይሰማኝም፣ በእግር ዛሬ አማኑኤል ኾኖ እቤት አልኾንም እያለ በእግር ሄዶ አስቀድሶ ይመጣል። ጾምና ጸሎት ያለማጋነን ምግቡ ነው ማለት ይቻላል። ሲጾም እንደ እድሜው አይደለም በትጋት ነው፤ በእስተ እርጅናው እንኳን በሰባቱ አጽዋማት ላይ ጽጌን ጨምሮ ይጾም ነበር። ለጾም ካለው ፍቅር የተነሣ በበዓለ ሃምሳ ወቅት ረቡዕና ዐርብ እንደማይጾም አያውቅም ነበርና፤ በእነዚህ 50 ዕለታት ዐርብና ረቡዕ አይጾምም ስለው፤ እኔ እንዲህ ያለ ነገር አላውቅም ብሎ ተከራክሮኝ እጾማለሁ እያለ አስቸግሮኝ ኹሉ ያውቃል። ኹሌ ከቤተ ክርስቲያን በፊት ሌሊት ይነሣና ከዳዊት ከውዳሴ ማርያም አያስታጉልም። ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጸልያል። የአካባቢው ሰው ኹሉ በዚህ ያውቀዋል።
አባቴ በሃይማኖቱ ጠንካራ ከማንም ጋር የማይደራደር ስለ ኾነ በተለይ መ#ና#ፍ*ቃን አይቀርቡትም ነበር። ጥቅስ እየጠቀሰ ይመልስና ያሳፍራቸው ነበርና። መጽሐፍ ቅዱስን ኹል ጊዜ ያነባል። ማቴ 24 ለመ#ና#ፍ#ቃን መነሣት መልስ እያደረገ በቃል ሙሉ ምዕራፏን ይተነትናታል። አባ ወልደ ትንሣኤ ወልሶ እያሉ ተመላልሶ በመሄድ ተምሯል። እውነተኛ አባት መኾናቸውንም ደጋግም ይመሰክራል። እኛ ሰፈር በሃይማኖት ጉዳይ የተፈራና የተከበረ ጎበዝ አባት ነበር። ድሮ ሕፃን እያለሁ ደረቱ ጋር ጠጋ አድርጎ ሲያሳድረኝ “እመቤታችን ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል፣ ከሴቶች ኹሉ አንቺ ተመርጠሻል” የሚለውን መዝሙር ይዘምርልኝ ነበር። ይህን ሳስብ እጅግ በጣም ውስጤ ይረበሻል፣ ብቻ እግዚአብሔር የወደደው ኾነና ብርቱና ትጉ የነበረው አባቴ፣ ከአምስት ዓመት በፊት ደብረ ሊቦኖስ ሄዶ መንኩሶ በሃይማኖቱ ጸንቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። እግዚአብሔር አምላክ “ወልደ ሚካኤልን” ከደጋጎቹ ቅዱሳን ኅብረት ይደምርልኝ።
ещё
62
2
18 ноя, 08:35
https://vt.tiktok.com/ZSpugDmym/
ещё
38
0
12 ноя, 07:22
https://youtu.be/w5ie0HV77uU?si=qxXlTY-uLFJ8zTYE
ещё
77
2
30 окт, 13:13
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней