Аналитика Telegram-канала
Подписчики
979
Публикаций
91
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
31 окт3 ноя6 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
22.1025.10
31
Средний охват
34
Лучший результат
Показаны 2 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
21
Упоминаний
3
Из них репостов
8
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
1
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
2 из 91 2 из 91ቃሉም እንደሚለው "እንደ ህፃናት ካልሆናቹህ በስተቀር መንግስተ ሠማያትን አትወርሷትም" እንዲል። እውቀትንም ከፈለክህ እንደ ህፃናት መሆን አለብህ።
ሳይንሱ እንደሚለው ከሆነ አንድ በ 3 እና በ 4 አመት ዕድሜ ክልል የሚገኝ ህፃን በቀን ከ 300 መቶ እስከ 400 ጥያቄ ድረስ ይጠይቃሉ ይለናል። ይሄ እንደግዲህ ህፃናት ምን ያክል ለነገሮች ያላቸውን የማወቅ ጉጉትና ፍላጎት ያሳያል። ፈላስፋን ፈላስፋ የሚያደርገው መሠረታዊ ነገር አንዱ ጥያቄ መጠየቁ ላይ ነው። ሶቅራጥስ በጥያዌዎቹ ይታወሳል።
እንደ ህፃን ከሆንክ መንግስተ ሰማያት ብቻ ሳይሆን ፈላስፋነትንም ትቀዳጃለህ።
@ourrthought
ещё
27
0
1 3 25 окт, 21:03
ዉስጡ ለጨለመበት ሰው የፀሐይ መውጣቷ ምን ትርጉም አለው?
ጨለማው በዉስጡ ለደመቀበት የቀኑ መንጋት ምን ፋይዳ ይኖረዋል?
ወጋገኑ፣ የፀሃዪ ዉብ የተላጠ የሚመስል ብርትኳንነቷ የዉስጡ ቀለም ለደበዘዘበት ሰው ምን ታደርግለታለች?
ዉስጡ ያለው መጉደል ለሰፋበት ሰው ዉጪው ላይ ያለው መትፍረፍረፍ ምን ትርጉም ይሰጣል?
ደግሞስ ዉስጡ ድቅድቅ ጥላ ለሆነበት የዉጪው ጨለማ እንዴት አይበረታ?
የገዛ ሥጋችን (የገዛ ባይሆንም የምንኖርበት ቤት ነው) እጅ እጅ ቢለን ወዴት እንሄዳለን? በምን ቅመም ወደ መልካም ጠረኑ እንመልሰዋለን?
ደራሲ እሱባለው - ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? እንዳለው ፀሐይ ከጨለማችን ጉዳይ የላትም - ከነፍሳችን መጥቆር አንዱንም አታነጣም - የራሳችን የዉስጥ ንጋት የዉስጥ ብርሃን ለዓለም ከምታበራው ብርሃነ ፀሐይ ጋር ጉዳይ የለውም! የሚያስፈልገው ብርሃን ብርሃናት ሳይፈጠሩ በፊት ለፍጥረት ብርሃን የሆነውን ፈጣሪ ነው። በነዚህ መሃል ራስን መመልከት መልካም ነው - አፈጣጠራችን ዉስጥ አንዱ አካል መንፈስ ስለሆነ ያ አካልን ከዘነጋን ደግሞ የምናጣው ብዙ ነው - ከምናጣው መሃል ደግሞ ዋነኛው ራሳችንን ነው።
ещё
34
0
22 окт, 10:08
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней