Аналитика Telegram-канала
Подписчики
593
Публикаций
4
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
28 окт31 окт3 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
23:15
6
Средний охват
6
Лучший результат
Показаны 1 публикация за 7 октября
Больше статистики →
Упоминания
1
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Последние посты
1 из 4 1 из 4‹‹ወርሃ ፅጌ›› "ፅጌ" ማለት አበባ ማለት ሲሆን በዚህ ወር የፅጌሬዳ አበባ የሚፈካበት ወር ነው። ይቺ 40 ቀን "ወርሃ ፅጌ" በመባልም ይጠራል።
ፅጌሬዳም በመዓዛዋ ደስ ታሰኛለች፣ በውበቷም ዓይንን ትማርካለች። በዚህም እመቤታችንን እንመስላታለን፤ ጉድፍ የሌለባት፣ የሥጋና የነፍስ ድንግል ናትና።
በነገረ ማርያም እንደተጻፈው፣ ጌታችን ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ ኄሮድስ ሊገድለው ሲፈልግ፣ መልአኩ ለዮሴፍ፦ «ተነስተህ እናቱንና ብላቴናውን ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ» አለው። በዚህም እመቤታችን ልጇን ይዛ ከዮሴፍ ጋር ወደ ግብፅ ተሰደደች።
እመቤታችንም ልጇን ይዛ ከዮሴፍ ጋር ወደ ግብፅ ከመስከረም-26-ህዳር-6 ተሰደደች።
ፆመ ፅጌ የአዋጅ ፆም አይደለም፤ የእመቤታችንን ፍቅር ያለው ሰው ስደቷንና መከራዋን ለማስታወስ በውዴታ የሚፆመው ፆም ነው።
ፆመ ፅጌ የድንግልን ስደት ለምለም አካላቷ ያልጠና ሰውነቷ ጥፍሯ እስኪነቀል ድረስ በሀሩሩ በውርጭኝ ያለ ሀጢያቷ እንግልት በማየቷ በረከትን ለማግኘት እንፆማለን ማለት ነው።
የተባረከ ፆም እንዲሆን ፍቃዷ ይሁንልን🙏
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/othodox12
ещё
6
0
7 окт, 23:15
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней