Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «OPEN PLATFORM»

OPEN PLATFORM
34
0
2
0
0
• TAZMA PRODUCER DP

• For Fine Art | • for Media | • for Technology | • for BUSINESS ||

• tazmaopenplatform@gmail.com
ደህረ ገጽ
👇🏽👇🏽👇🏽
• https://tazmaoptf.blogspot.com

• tazma OPEN PLATFORM seen 2016 ®° |

TAZMA 2015 -2026®° | ALL Right Reserved.
Подписчики
Всего
267
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
119
ER
Общий
44.64%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 34 постов
Смотреть все посты
Пост от 10.10.2026 18:02
50
0
1
ከነሐሴ አጋማሽ ጀምረን እስከ ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እና ምዘና ስናደርግ ቆይተናል ፡ ምዘና አድርጋቹ ምላሽ ያላገኛቹ በውስጥ መስመር ሙሉ ስማችሁን እና ምላሽ የአልተሰጣቹ መመዘኛ የተመለከት ጥያቄ እንድታቀርቡ እናሳውቀቃለን፡፡

ከፊታችን ሰኞ 02 ቀን ጥቅምት 2019 ዓ.ም ጀምረን የዚህን ዓመት ሁለተኛ ዙር ማስታወቂያዎችን ማውጣት እንጀምራለን ፤ በዚህ ዓመት በመጀመሪያ ዙር ምዘና የአለፋቹ ከፊታችን ረዕቡ 04 ቀን ጥቅምት 2019 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ቢሮ እንድትመጡ መጥራት እንጀምራለን፡፡

አብራቸሁን ስለሆናቹ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

እባካቹ በውስጥ መሥምር ሁሌም የድምጽ መልዕክት ብቻ ተጠቀሙ ፡ በፍጹም ጽሑፍና መሠል መልዕክቶችን አትላኩልን፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
Пост от 10.10.2026 15:55
58
0
0
ማስታወቂያ ፡
የምዘና ውጤት ስለማሳወቅ ለቴሌቭዥን መሠናዶ ፤19-1

በቴሌቭዥን 19-1 ፡ ሁለተኛ ምዘና ከተሰጣቸው መካከል አንድ ተመዛኝ ብቻ ምዘናውን የአስገባው ሲሆን በብቸኝነት ምዘናውን ለአስገቡት ውጤቱን በአሚል አድራሻ ልከናል፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
Пост от 10.10.2026 14:38
59
0
1
ማስታወቂያ ፡
የምዘና ውጤት ስለማሳወቅ ፤ ግጥም አቅራቢነት 19-1

ለዮሴፍ ግዛው ይመችሃል ፡

በግጥም አቅራቢነት የአስገባኸው ምዘና ተቀባይነት ስለአገኘ ፡ በግጥም አቅራቢነት አብረኸን እንድትሠራ ፍቃድ ተሰጥቶሀል፡፡

በቀጣይ በዚህ ገጻችን እና ስልክ በመደወል ወደ ቢሮአችን እንድትመጣ ጥሪ በማድረግ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

መልካም የሥራ ግዜ፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
🙏 1
Пост от 08.10.2026 18:08
78
0
1
ከፊታችን ሰኞ ጀምረን ብዙ ተዋናዮችን በሚያሳትፉ የትያትር እና ፊልም ሥራዎች እንድትሳተፉ የሚያስችሉ መድረኮችን ይዘን እየመጣን ነው፡፡

አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን ፤

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
Пост от 07.10.2026 14:39
101
0
0
ለቴሌቭዥን መሠናዶ ፤ 19- 1

በቴሌቭዥን መሠናዶ ለተመዘገባቹ ምዘና በኢሜል አድራሻቹ ልከናል ፤
መልካም ምዘና ይሁንላቹ፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
Пост от 07.10.2026 11:26
98
0
0
ማስታወቂያ ፡
የምዘና ውጤት ስለማሳወቅ ፤ ትረካ 19-1

ለየአብሥራ ጥበቡ ገብረዮሐንስ ፤

በትረካ ሥራዎች ላይ ለመሣተፍ የተሠጦትን ምዘና አልፈዋል ፡ ለተጨማሪ መረጃ የኢሜል አድራሻዎን ይመልከቱ፡፡

አስታውሱ ፡ ከእኛ ጋር ለመስራት ምንም ዓይነት ክፍያ { የምዝገባ የመሳሰሉ ጨምሮ } አንጠይቅም ፡ ነገር ግን ብቃታቸውን አስመስክረው ለሚሰሩ ግን ተገቢውን እና ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን።

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @tplatform ላይ በድምጽ ያናግሩን ፈጥነን መልስ እንሰጦታለን፡፡

@openplatforms

telemetr.me/openplatforms
Пост от 07.10.2026 11:13
86
0
1
ማስታወቂያ ፡
ለዮሴፍ ግዛው ይመችሃል ፤

በውስጥ መሥመር መልስ ሰጥተናል ፡ በተላከሎት መልዕክት መሠረት እንዲስተናገዱ እናሳውቃለን፡፡