Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 948
Охват за 24 ч
515
ER за 24 ч
17,47%
Публикаций
556

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
12 ноя15 ноя18 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

16.1116.1117.1117.1117.1118.11
40
Средний охват
104
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

52
Упоминаний
27
Из них репостов
19
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 556 2 из 556
ሕያው ተስፋ 3-5 ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። 1 ጴጥሮስ 1:3-5
ещё
19 0 3 18 ноя, 07:05
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ещё
19 0 17 ноя, 22:13
እርሱ ብቻ እውነተኛ የሆነ ጌታ.......... ወዳጆቼ ዛሬ ጧት አንድ በሀድይኛ የተዘመራን መዝሙር ሰማው እና ቀኑን ሙሉ በጣም እያሰብኩ ነበር መዝሙሩን። በአማርኛ እንዲህ ይላል መዝሙሩ፦ አንተ እውነትም ጌታ ነህ ፣ ጌታ ነህ ፣ ጌታ ነህ። እኛ አንተን ምን እንላለን ፤ ስምህን እናከብራለን ፤ ሌላ ምን እንላለን ። ይላል መዝሙር አዎ በእውነት አምላካችን እውነትም ጌታ ነው ፤ ከእርሱ በቀር ማንም የለም ክብር ይሁንለት በእውነት ለነፍሳችሁ ከእርሱ በቀር እውነትኛ ጌታ ሌላ እንደሌለ ንገሯት። I don't know ብቻ በጣም እየተደነቁ ነበር....እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ ጌታ ስለሆነ ። ያው የትርጉም ስህተት ከለ ይቅር በሉኝ የቋንቋው ተነገርዎች። ስለ መዝሙሩ ስነግሩኝ በደርግ ስደት ጊዜ የተዘመራ እንደሆነ ነገሩኝ። 🙏ደግሞ እስክ 5 ደቂቃ በጸሎት አስቡኝ!
ещё
36 0 3 2 17 ноя, 20:21
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней