Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 053
Охват за 24 ч
164
ER за 24 ч
15,57%
Публикаций
3 020
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
25 окт28 окт31 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
24.1024.1024.1026.1027.1028.10
44
Средний охват
104
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
11
Упоминаний
6
Из них репостов
6
Каналов
20
Упоминаний
16
Из них репостов
6
Каналов
Последние посты
3 из 3 020 2 из 3 020
🕊የሀዘን መግለጫ🕊
በጌታ የተወደደው ወንድማችን ካሌብ ካሳሁን በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ውስጥ በማገልግ ላይ የነበረ በምልልሱ ሁሉ እግዚአብሔርን ያከበረ እና ለሰዎች ጥሩ ምሳሌ የሆነ በቅንነቱ፣ በየዋህነቱ ክርስቶስን በመሰለ ማንነቱ በሰዎች እና በእግዚአብሄር ፊት ሲመላለስ የነበረ ውድ ወንድማችን ነበረ፤ ባሳለፍነው እሁድ ጥቅምት 15 በደብረ ታቦር የነበረውን አገልግሎት ጨርሶ ሲመለስ ሳለ በመንገዱ ባልታወቁ ሀይሎች ዝርፎያ ተካሂዶ የወንድማችንም ህይወት በጩቤ ተወግቶ ሊያልፍ ችሏል😭፤ ወንድማችንም ከዚህ ምድር ወደሚወደው ወዳገለገለው ጌታው ሄዷል፤😭
እኛ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ የምንገኝ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ በማለፉ እጅግ በጣም አዝነናል። ፍርድ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና እግዚአብሔር ፍርድን እንዲሰጥ እናቱን ወንድም እህት ወዳጅ ዘመዶቹን ሁሉ እንዲያፅናና በእግዚአብሔር ፊት እንጮሀለን🙏😭።
ከዚህም ባሻገር ግን ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከሁለት ወር በፊት ካጡት ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ ካሌብ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡
ስለሆነም በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ በሚገኝ ክፍት ቦታ ሊከራዩና በቋሚነት ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ክፍሎችን ለመገንባት ድጋፍ ለማሰባሰብ በወ/ሮ ብርቱካን አራጋው (እናቱ) እና በአቶ ምህረታብ ብርሃኑ (የኢቫሱ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና አስተባባሪ) ስም አካውንት ተከፍቷል፡፡
በመሆኑም ሁላችንም አብረናቸው እንድንቆም እና እንድናግዛቸው ስንል ልናሳስባችሁ እንወዳለን። ተባረኩ🙏
1000810501425
Birtukan and Mihretab
✨️FOLLOW US ON✨️
INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK | YOUTUBE
ещё
104
2
7 28 окт, 07:47
👋ከጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የ2019 Fresh እህት/ወንድሞቻችን እንደሚታወቀው ነገ ረቡዕ ጥቅምት 18 ለእናንተ የተዘጋጀ ልዩ የሆነ የwelcome program አለን ስለሆነም ሁላቹም
🕰11:00 LT
📍በጓሮ(የጀርባ) በር ህብረት የምናደርግበት(አዲሱ ቤት) በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር አደራ እንላችኋለን፤ ቦታውን ለማታውቁት
ሆሳዕና : 0900802814
ገሊላ : 0917737483
ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ
እንጠብቃቹሀለን!!!
#HOPE_OF_THE_KINGDOM
#SEEING
#LIVING
#WITNESSING
#DBUECSF
✨️FOLLOW US ON✨️
INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK | YOUTUBE
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ещё
15
2
2 27 окт, 21:58
ውድ አዲስ ገቢ የወንጌል አማኝ ተማሪዎች፣ እንኳን ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ በደህና መጣችሁ! ❤️
በDBUECSF ውስጥ እናንተን በደስታ ለመቀበል እና አብረን ለመተዋወቅ ጓጉተናል።
በዚህ ረቡዕ የሚኖረንን የWelcome Program በጉጉት እንጠብቃለን። መጥታችሁ የዚህ ቤተሰብ አካል ሁኑ።
📍 ቦታ፦ አዲሱ ቤት 🗓️ ቀን፦ ረቡዕ 🕚 ሰዓት፦ 11:00
በደስታ እንቀበላችኋለን፤ በፍቅር አብረን እንጓዛለን።
DBUECSF — አንድ ቤተሰብ፣ አንድ አካል።
#Hope_of_the_kingdom
#SEEING
#WITNESSING
#DBUECSF
✨ FOLLOW US ✨
INSTAGRAM | TELEGRAM | TIKTOK
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ещё
51
1
5 26 окт, 10:33
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней