Аналитика Telegram-канала
Подписчики
121
Охват за 24 ч
27
ER за 24 ч
22,31%
Публикаций
4
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
10 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
22.1022.1011.1116.11
28
Средний охват
81
Лучший результат
Показаны 4 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
4
Упоминаний
4
Из них репостов
1
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
1
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 4 2 из 4https://youtu.be/DgFsyJyfSto?si=yDIY3eRcoIn9O3tm
ещё
1
0
16 ноя, 01:40
ሁሌም ቢሆን መንገድ አለ!!! ተስፋ መቁረጥ አማራጭ ሆኖ አያውቅም። አንድን ነገር ካልሞከርነው ውጤቱን እናውቃለን፤ ነገር ግን ብንሞክረው ቢያንስ ተስፋ አለ!
ይህን ያልኩት ከራሴ ተሞክሮ በመነሳት ነው። There was a time I had given up studying.... Guess what happened...
እንደገና ወደ ራሴ ተመልሼ ማንበብ ጀመርኩ። እንዳሰብኩት ዓይነት ውጤት ባላመጣም፣ ውጤቴን መቀየር ችያለሁ!!
አንድ የሚያምር አባባል አለ፦
ትልቁ ጊዜ ለመጀመር የነበረው ከዛሬ ስድስት ወር ወይም ከዓመት በፊት ነበር፤ ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ ደግሞ ዛሬ ነው!!
It's just mid-exam motivation. Start today. Don't give up! 😇😇
[|>] @NatanStudentHub
#Study #dontGiveUp #StartToday #MidExam
ещё
18
1
11 ноя, 18:59
📚 Course Outline ምንድን ነው? ለምንስ ያስፈልገናል?
አንድ ኮርስ ስንጀምር የምንማረው ምንድን ነው? ምን ምን ይጠየቃል? የትኞቹ መጽሐፍት ያስፈልጉናል? ብለን እንጠይቃለን።
እነዚህን ጥያቄዎች ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመመለስ Course Outline በጣም ይረዳናል። 📖
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ Course Outline ምን እንደሆነ፣ እንዴት መጠቀም እንደምንችል እና ለምን ማስቀመጥ እንዳለብን በቀላሉ እንመለከታለን። 🎥
📌 በቪዲዮው የምናያቸው፦
🔹 Course Information — ስለ ኮርሱ የሚነግረን መረጃ።
🔹 Instructor Information — ስለ ኮርሱ አስተማሪ የምንማረው።
🔹 Assessment Information — ፈተናዎች፣ Assignments፣ Quizzes እና የውጤት አሰጣጥ ሥርዓት።
🔹 References & Textbooks — ለኮርሱ የሚያስፈልጉን መጽሐፍትና ተጨማሪ የማንበቢያ ምንጮች።
💡 ለምን እንጠቀምበታለን?
Course Outline ከመጀመሪያው ጀምሮ በእቅድ እንድንማር፣ የሚጠበቅብንን እንድናውቅ፣ ለፈተና ቀድመን እንድንዘጋጅ እና ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል።
🎬 ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ👇
🔗 https://youtu.be/Qe3X7BwXh9M?si=JG-P1BQFvLQX3DiR
📣 አብሮአችሁ የሚማር ጓደኛ ካለ ይህን ፖስት ሼር አድርጉለት። ❤️
በትንሽ ዝግጅት ብዙ ነገር መቀየር ይቻላል!
[>|] @NatanStudentHub
#NatanStudentHub #StudyTips #CourseOutline
ещё
81
2
22 окт, 13:57
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней