Аналитика Telegram-канала
Подписчики
90 076
Публикаций
9 727
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
20 ноя23 ноя26 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
20:2420:2420:26
24
Средний охват
69
Лучший результат
Показаны 3 публикации за 28 октября
Больше статистики →
Упоминания
871
Упоминаний
33
Из них репостов
20
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 9 727 2 из 9 727የሐጅ ምዝገባ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እንኳን ለ2019 ዓ.ል. (1448 ዓ.ሒ) የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ባካሄደው የአገልግሎት አፈጻጸም ውድድር ጠቅላይ ምክር ቤታችን ባለፈው ዓመት በሰጠው የላቀ አገልግሎት የዳይመንድ ደረጃ ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል።
ዘንድሮም የትራንስፖርት፣ የምግብ፣ የማረፊያ ቦታ እና ሌሎች አገልግሎቶቹን ፈጣን፣ ተደራሽና ደረጃቸውን የጠበቁ ለማድረግ ከጨረታ አሸናፊ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።
የምዝገባ ማዕከላትንም በቴክኖሎጂና በሰለጠኑ ባለሙያዎች በማደራጀት ምዝገባ እያከናወነ ይገኛል።
በመሆኑም ለምዝገባ አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችንና ቅድመ ሁኔታዎችን የምታሟሉ አማኞች ከታች በተዘረዘሩት የምዝገባ ማዕከላት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ የከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ልብ ይበሉ!!!
የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ከታላቁ የረመዳን ወር በፊት ጥር 10 ቀን 2019 ዓ.ም (ሻዕባን 10 ቀን 1448 ዓ.ሒ) ይጠናቀቃል።
ስለሆነም የሐጅ አዳ እቅድ (ኒያ) ያላችሁ ለሁሉም አገልግሎቶች የተወሰነውን ብር 827,000 (ስምንት መቶ ሀያ ሰባት ሺህ ብር) በክፈል በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ማዕከላት እንድትመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
የምዝገባ ማዕከላት፡
1. በአዲስ አበባ
2. በፊንፊኔ
3. ሮቤ
4. በጊኒር
5. በጅማ
6. በሀረር
7. በነገሌ
8. በአዳማ
9. በጊምቢ
10. በጭሮ
11. በፉሪ
12. በቡሌ ሆራ
13. በሞያሌ
14. በሻሸመኔ
15. በመቱ
16. ወራቤ
17. በሀረር
18. በሰመራ
19. በደሴ
20. በባህር ዳር
21. በከሚሴ
22. በጎንደር
23. በጋምቤላ
24. በአሶሳ
25. በመቐለ
26. በቴፒ
27. በሶዶ
28. በሐዋሳ
29. በጅግ ጅጋ
30. በጎዴይ
31. በሞያሌ
32. በዶሎ አዶ
33. በድሬደዋ
ለበለጠ መረጃ፡
• በነጻ የስልክ መስመር፡ 9933
• የጠቅላይ ምክር ቤቱ ይፋዊ የትስስር ገጾች
"የህይወት ዘመን ምኞትዎን እውን ለማድረግ በመመዝገብ ሰበብ ያድርሱ!"
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት
Munib_net
ещё
69
0
28 окт, 20:26
የሐጅ ምዝገባ ማስታወቂያ

1
0
28 окт, 20:24

Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней