Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 875
Охват за 24 ч
210
ER за 24 ч
7,30%
Публикаций
1 290
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
6 ноя9 ноя12 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
21.1021.1026.1029.1003.1103.11
64
Средний охват
235
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
13
Упоминаний
3
Из них репостов
9
Каналов
5
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
4
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 290 2 из 1 290🇺🇸
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ 2027 (DV-2027) ዳግም እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ታገደ።
የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል።
በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ለነገ እንዲከፈት ታዞ የነበረው የሎተሪ ምዝገባ በተያዘለት ጊዜ አይጀምርም።
አጠቃላይ ክስተቱ ምን ነበር ?
1. የመጀመሪያው እግድ 👉 ታህሳስ 2025 የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የዲቪ ፕሮግራምን በጊዜያዊነት አገደ።
2. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ 👉ነሐሴ 2026 የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲቪ ቪዛ መስጠትን ዳግም ማገዱን አስታወቀ።
3. የህግ ክስ መመሥረት 👉 ነሐሴ 2026 ሬድ ኢግል ላው (Red Eagle Law) የተሰኘው ህግ ተቋም ፕሮግራሙ እንዲከፈት በሚል መንግስትን ከሰሰ።
4. የታች ፍርድ ቤት ትዕዛዝ 👉 ጥቅምት 2026 የፌደራል ፍርድ ቤት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የDV-2027 ምዝገባን ዳግም እንዲከፍት አዘዘ።
5. የይግባኝ አቤቱታ እና ጊዜያዊ እግድ 👉 ጥቅምት 2026 የትራምፕ መንግስት አስተዳደር ይግባኝ በማለቱ፣ የሰበር ሰሚ ፍርድ ቤት የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደው።
የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ውሳኔው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮግራሙን ለማገድ አስተላፎት የነበረውን ውሳኔ ይደግፋል ማለት እንዳልሆነ ተገልጿል። ሆኖም ክሱን የመሠረተው " ሬድ ኢግል ላው "የተሰኘው የህግ ድርጅት መንግሥት ምዝገባውን ዳግም እንዲከፍት ለማስገደድ የሚያስችል በቂ የሕግ መብት እንደሌለው ፍርድ ቤቱ አረጋግጧል።
ዲቪ ሎተሪ የተቋቋመው ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር አነስተኛ የሆኑ ሀገራትን ለመደገፍ እንጂ ለህግ ድርጅቶች ቢዝነስ ለመፍጠር አይደለም ሲሉ ዳኞቹ ገልፀዋል።
ውሳኔው ማንን ይነካል ? የዲቪ-2027 ምዝገባ እስከ ነገ ይከፈታል ብለው ይጠብቁ የነበሩ አመልካቾችን በሙሉ ይነካል።
አሁን በተላለፈው ውሳኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምዝገባውን ነገ የመክፈት ግዴታ የለበትም።
የዲቪ-2027 ምዝገባ የወደፊት እጣ ፈንታ አሁንም በህግ ሂደት ውስጥ ያለ በመሆኑ ግልጽ አይደለም። የህግ ክርክሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ ፕሮግራሙ እንደታገደ ይቆያል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
ещё
71
0
3 ноя, 10:23
ещё
17
0
3 ноя, 10:23
ሀገሬ ቴሌቪዥን በለንደን የሚደረገው «YBBC 2 Boxing Fight Night» የቀጥታ ስርጭ ብቸኛ የሚዲያ አጋር
ещё
10
1
29 окт, 19:05
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней