Аналитика Telegram-канала
Подписчики
450
Охват за 24 ч
62
ER за 24 ч
13,78%
Публикаций
662

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

19.1120.1121.1121.1121.1121.11
7
Средний охват
16
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

20
Упоминаний
1
Из них репостов
6
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 662 2 из 662
በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ሃይማኖታዊ በዓልን ለማወክ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ኃይል፡ በ503ኛ ኮር 78ኛ ክ/ጦር እርምጃ ተወሰደበት!! ህዳር 12/2019 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ኤፍራታ ግድም ወረዳ ካራለጎማ ቀበሌ ኃይማኖታዊ በዓላትን ለማወክ የተንቀሳቀሰው የብልጽግና አገዛዝ ሠራዊት፡ በ503ኛ ኮር 78ኛ ክፍለ ጦር አባላት እርምጃ ተወስዶበት ወደ መጣበት መመለሱን የኮሩ ቃል አቀባይ አስታወቀ። ቃል አቀባዩ እንዳሳወቀው፣ ህዳር 12/2019 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የሚከበረውን የፍራጅ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማክበር ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የእምነቱ ተከታዮችን ለመረበሽ፣ መነሻውን ከአጣዬ ከተማ በማድረግ ወደ ካራለጎማ ቀበሌ በዓሉን ለመረበሽ እደተንቀሳቀሰ አሳውቋል። ይህንን እንቅስቃሴ ለመግታት የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ 503ኛ ኮር 78ኛ ክፍለ ጦር አባላት ባደረጉት ፈጣንና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ፣ የአገዛዙን ኃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። ፀረ-ሕዝቡ ስርዓት አማራንና የአማራን ማሕበራዊ፣ ሀይማኖታዊ አምልኮትን ለማጥፋት አበክሮ እየሠራ ይገኛል። ይሕ አገዛዝ ሕዝባዊ በዓላትንና ማሕበራዊ አኗኗሮችን ከመበረዝ አልፎ እዳይከበር ተፈጥሮዓዊ መብታቸውንና ህልውናቸውን እየነጠቀ የሚገኘው ሀገራዊ ጠላት፡ በ78ኛ ክፍለ ጦር ደመላሽ ሻለቃ እና የክፍለ ጦሩ ቃኝዎች መብረቃዊ ጥቃት ሲፈጸምበት፡ ከባድ ካሳራ አስተናግዷል። በዚሕም የተነሳ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የዘረ ፈጁ ብልፅግና ሰራዊት ወታደራዊ ኪሳራና ሰብዓዊ ጉዳት በማስተናገድ ሽንፈቱን ተቀብሎ ሙትና ቁስለኛውን ሰብስቦ ወደ መጣበት መመለሱን የኮሩ ቃል አቀባይ ገልጿል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ещё
16 0 21 ноя, 16:52
Фото
ещё
7 0 21 ноя, 16:52
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሞረትና ጅሁር ዙሪያ በተደረገ አውደ ውጊያ የአገዛዙ ኃይል በ505ኛ ኮር ተገርፎ ፓትሮል መኪና አስረክቦ ወደ መጣበት መመለሱ ተገለጸ!! ህዳር 12/2019 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ 505ኛ ኮር 86ኛ እና 87ኛ ክፍለ ጦሮች በጋራ ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ፣ የአገዛዙን ሠራዊት፡ ወይራ-አምባ ቀበሌና ሰገነት ቀበሌ ላይ ተመትቶ ወደ መጣበት መመለሱን የ505ኛ ኮር ቃል አቀባይ አሳወቀ። መነሻውን ከደብረ ብርሃን፣ ከደነባ እና ከእነዋሪ ከተሞች በማድረግ፡ በቀን 11/03/2019 ዓ.ም ጅሁር ከተማን ለመቆጣጠር በከባድ መሣሪያዎች ተኩስ የከፈተው የብልፅግናው ሠራዊት፡ በ505ኛ ኮር 86ኛ እና 87ኛ ክፍለ ጦር ውስን ሻለቆች እና በ፻ አለቃ ቡታ አርበኞች ብርጌድ ክፉኛ መመታቱ ተረጋግጧል። ከዚሕ የተነሳ የአገዛዙ ሠራዊት እንደ አመጣጡ ያስተናገዱት ፋኖዎች በአገዛዙ ኃይል ላይ ከባድ የሰብአዊና የቁሳዊ ኪሳራ ማድረጋቸው ተገልጿል። የ87ኛ ክፍለ ጦር ቃኝዎችና የ86ኛ ክፍለ ጦር ቃኝዎች ከዜና ማርቆስ መስመር እስከ እንዋሪ ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት የአገዛዙን ሠራዊት እንደ ቅጠል ያረገፉት ሲሆን፤ በወይራባ ቀበሌ የ87ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሻለቃና የ፻ አለቃ ቡታ አርበኞች ጦር ብርጌድ ባደረጉት የተቀናጀ ውጊያ የጠላትን ኃይል እዳመጣጡ መልሰውታል። በነበረው ከባድ አውደ ውጊያ ከባድ የሰብአዊና የቁሳዊ ኪሳራ ያስተናገደው ጠላት፡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ ሙትና ቁስለኛ ማስተናገዱ ተገልጿል። በዚሕም ሙትና ቁስለኛውን በፓትሮልና ኦራል መኪኖች ጭኖ ወደ እነዋሪ የተመለሰ ሲሆን፣ ቁስለኞቹን በእነዋሪ ጤና ጣቢያና ደብረ ብርሃን ሆስፒታል እያሳከመ እደሚገኝ ተረጋግጧል። ከእነዋሪ ከተማ የብልፅግና አመራሮችን ጭና ለመፈርጠጥ የሞከረች ፒካፕ መኪና ላይ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ በ87ኛ ክፍለ ጦር መኪናዋ ተመትታ ስትማረክ፡ ተጭነው የነበሩት አመራሮቹ እግሬ አውጪኝ በማለት ወደ ሲያደብርናዋዩ ወረዳ መፈርጠጣቸው ተረጋግጧል። በዚሕ ሰዓት የአገዛዙ ኃይል ተጨማሪ ኃይል ከተለያዩ ከተሞች በማሰባሰብ እንዋሪ ከተማን ከቦ እደሚገኝና፣ በከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ የገቡት የብልፅግና አመራሮች ጥበቃ እንዲደረግላቸው እየጠየቁ መሆኑን በመረጃችን አረጋግጠናል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ещё
7 0 21 ноя, 08:20
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней