Аналитика Telegram-канала
Подписчики
206
Охват за 24 ч
22
ER за 24 ч
10,68%
Публикаций
1 219
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
08.1108.1109.1113.1120.1120.11
4
Средний охват
8
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
6
Упоминаний
0
Из них репостов
2
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 219 2 из 1 219
የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር
በአርሲ በሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ ብዙ መከራ እየደረሰ ይገኛል፤ በዚህ የፈተና ጊዜ በጸሎት እና ልንደጋገፍ፣ ልንበረታታና ልናግዝ ይገባናል።
«የተጨነቁትን ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።»
ዕብ ፲፫፥፫
ድጋፍ የሚያደርጉበት መንገድ ድጋፍዎን በቀጥታ ወደ ማኅበረ ቅዱሳን የአውስትራሊያ ማእከል የባንክ ሂሳብ ያስገቡ። የተሰበሰበው ድጋፍ ለተጎዱት ወገኖቻችን ይላካል።
የሂሳብ ስም (Account name)
MK Australia Gedamat
BSB 063 622
የሂሳብ ቁጥር (Account) 11396197
እባክዎ ማጣቀሻ (Reference) ላይ፦ Arsi Victims Support ብለው ይጻፉ።
ኑ፤ ወገኖቻችንን እንደርሰላቸው!
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱሳን የአውስትራሊያ ማእከል የገዳማትና አብነት ትምህርት ቤቶች ክፍል።
ещё
4
0
20 ноя, 14:15
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ሃይማኖተ አበው
ተከታታይ ትምህርት
ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት ይኖረናል።
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 6pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
ещё
6
0
20 ноя, 12:22
በልዑል እግዚአብሔር ሰላምታ እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች።
እንኳን ለእመቤታችን ደብረ ቁስቋ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
ሃይማኖተ አበው
ተከታታይ ትምህርት
ዘወትር ዓርብ ማታ ጸሎትና ትምህርት ይኖረናል።
በሲድኒ/ሜልበርን ሰዓት 9pm፤ በፐርዝ ሰዓት 6pm ላይ በተለመደው ዙም አካውንት https://us04web.zoom.us/j/3382355051
ያልሰሙትን ወድሞችንና ፤ እህቶችን፤ እያሰማን ተካፋይ እንድትሆኑ ፤ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል MK አውስትራሊያ ትምህርት ክፍል
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን!
ещё
4
0
13 ноя, 12:37
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней