Аналитика Telegram-канала
Подписчики
599
Охват за 24 ч
175
ER за 24 ч
29,22%
Публикаций
122
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
27.1027.1029.1012.1113.1116.11
24
Средний охват
55
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
93
Упоминаний
91
Из них репостов
3
Каналов
2
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 122 2 из 122ቁርዓን ሲያፀዳህ
ማጣት ፈተና መሆኑን አብዘሀኛው ሰው ዕውቀቱ ቢኖረውም በትግዕስት የሚያልፉት ጥቂቶች ናቸው። ምክንያቱም ትግዕት የጊዜ አቀበት ነው።አቀበቱን መውጣት የሚችለው ደግሞ የኢማን ነዳጅ ብቻ ያለው ነው።በተቃራኒው ማግኘት ፈተና መሆኑን የሚረዱት ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው። ኧረ እንዳውም አላህ የወደዳቸው የሚመስላቸው ሰዎች አሁን አሁን ተበራክተዋል። ለዛም ነው አላህ ያዘነለት ሲቀር ያገኘው ሀብት ከሱ የሚርቀው አይመስለውም። አስተማማኝ ደረጃ ላይ የደረሰ ይመስለዋል። አላህ የሰጠው ሳይሆን በዕውቀቱ እና በብልሃቱ ያገኘው ይመስለዋል። ስንቶች ከሱ በላይ ዕውቀት ኖሯቸው ብልሃት ኖሯቸው እንዳላገኙት አያስተነትንም።በልቡ ቁርዓን የጠቀሰውን ቃሩን ያላትን ንግግር የአስተሳሰቡ መሰረት አድርጎት ያርፈዋል። ማግኘት የሚያከብደ፣ ሰውዬው ምን ያህል የነፍስያ (የእጅ ፍሬን) እንዳለው የሚፈተንበት መንገድ መሆኑ ነው። ምክንያቱም መንገዱ ቁልቁል እና በቀላሉ የሚያንደረድር ነው። የነፍስያ የእጅ ፍሬን ደግሞ "ተዝኪያ" ይባላል። ...ማለትም ቁርዓን " ወዩዘኪሒም.." ብሎ የጠቀሰው ሙዕሚኖችን ከነፍስያ ቆሻሻ የሚያጠራ መፅሃፍ ነው። በብዛት የቁርዓን ጓደኛ ስትሆን ቁርዓን በዱንያ ላይ የሚሰጥህ ትልቁ ሽልማት ነው። ሰውዬው እዚህ ደረጃ ላይ ሳይደርስ ገንዘብ ከተሰጠው የነፍስያ የእጅ ፍሬኑ አስተማማኝ አይደለም። ቅድሚያ መስጠት የሚገባውን ጉዳይ ተራ ያደርገዋል። ለዛም ነው በብዛት ገንዘብ ያላቸው ሰዎች የመጀመሪያው ሶፍ ላይ የማናገኛቸው! ... ለዛም ነው ዘካን እንደ ሰደቃ ሲያደርጉት የምንመለከታቸው ...ለዛም ነው ረመዳንን የኢባዳ ወር ሳይሆን የምግብ ወር እንደሆነ ሊያሳዩን የሚሞክሩት...! ባጠቃላይ ልክ ያልሆነውን ሚዛን ልክ እንደሆነ በገንዘባቸው ሊያስረዱን ይሞክራሉ። ምክንያቱም ቁርዓንን ትተውታል።ግዜ አይሰጡትም፣ የሚለውንም አያስተነትኑም፣ የሚያዛቸውን እንኳን ሊተገብሩ ይቅር እና ዝግጁም አይደሉም። በነሱ አስተሳሰብ ሌላ ከፍ ያለ ሀሳብ ላይ ናቸው። አላህ ያዘነለት ሲቀር...አላህ በቁርዓኑም እንዳለው:-
وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا
መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡...
አላህ በቁርዓኑ ያፀዳው ሰው ለሁሉም ነገር ብቁ ሰዉ ነው። ምክንያቱም ምንም ያህል ዕውቀት እና ብልሃት ቢኖረውም በዱንያ ሲኖር አላህ እንዴት እንደሚሰራ በጥልቀት ይረዳል....! በዕውቀቱ እና በብልሃቱ ሳይሆን ሰበቡን የሰጠውን ጌታ ሁሌም ያስቀድማል። ሁሉም ነገር ከአላህ መሆኑን ይመሰክራል፣ ነፍሱም የብልሃቱ እና የዕውቀቱ ባለቤት እንዳልሆነች ያሳምናታል።
#viralpost
#like
#engagement
#share
ещё
40
2
16 ноя, 22:26
https://youtube.com/live/qB_6hmezwu8?feature=share
ещё
3
0
13 ноя, 23:13
https://www.youtube.com/live/y9ydVieR6qU?si=nQsjJ510jvE19FtA
ещё
9
0
12 ноя, 20:30
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней