Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 165
Охват за 24 ч
73
ER за 24 ч
6,27%
Публикаций
361

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

06.1107.1111.1112.1117.1117.11
26
Средний охват
62
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

74
Упоминаний
55
Из них репостов
3
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 361 2 из 361
Видео
❗️ዝሙት እንደሌሎች ወንጀሎች አይደለም❗️ Share & join👉https://t.me/mesud22
ещё
12 0 17 ноя, 14:57
Фото
ኡኽቲዬ..       ወላሂ ነው ምልሽ፣ ዛሬ በሰዎች እጅ ባለው ነገር ላይ ተስፋሽን ከመጣል ይልቅ፣ አላህ ዘንድ ባለው ሰፊ እዝነትና ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ #ተወኩል አድርጊ። እርሱ ባሪያውን መቼም ቢሆን ለችግር አሳልፎ አይሰጥም:: 🫰🏽🤍 ኸይርን አስቢ፣ ኸይሩን ታገኚዋለሽ፡- مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ اللَّهِ بَاقٍ ۗ وَلَنَجْزِيَنَّ الَّذِينَ صَبَرُوا أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ ​«እንናንተ ዘንድ ያለው ነገር ያልቃል፤ አላህ ዘንድ ያለው ግን ዘላቂ ነው፤ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት ከነበሩት መልካም ሥራ በበለጠ ምንዳቸውን በእርግጥ እንመነዳቸዋለን።» (አን-ነሕል 16:96) Share & Join:https://t.me/mesud22
ещё
62 0 17 ноя, 08:39
تركناهم لله …      ለአላህ ተውናቸው በክፉ ጥርጣሬ ለተመለከቱን፣ ባልሠራነው ለከሰሱን፣ በእኛ ውስጥ የሌለውን ባሕርይ በእኛ ላይ ለለጠፉት፣ ልባቸውንም በሐሰት ግምት ሞልተው እስከሚያምኑበት ድረስ ለደረሱት… ለአላህ ተውናቸው። ያነወሩንን፣ የበደሉንን፣ ውለታችንን የረሱትን፣ ልባችንን ያቆሰሉትንና የሰበሩትን፣ በሐሰት የከሰሱንንና ያልተናገርነውን የቀጠፉብንን፣ ስማችንን ያጎደፉትን፣ ንግግራችንን ያጣመሙትን፣ በበደል ላይ በደል የጨመሩትን ሁሉ… ለአላህ ተውናቸው። መልስ ማጣት ሳይሆን ከከንቱ ክርክር ራሳችንን ለማራቅ፣ የማይጠቅም ሙግትን ንቀን፣ ከቂምና ከበቀል ስሜት በላይ ሆነን፣ ፍርዳችንን በአላህ ፍትሕና ሚዛን ላይ በመተው… ለአላህ ተውናቸው። እርሱ ስለ እኛ ከራሳችንም በላይ ዐዋቂ ስለሆነ፣ የእኛን እውነታ ከእነርሱ ጥርጣሬ በላይ በሚገባ ስለሚያውቅ፣ የተደበቀውን ሁሉ ስለሚመለከት፣ በስሜትና በግል ጥቅም ከሚነዱ ሰዎች ሁሉ በላይ በፍርዱ ፍትሐዊ ስለሆነ… ለአላህ ተውናቸው። https://t.me/mesud22
ещё
14 0 1 12 ноя, 07:34
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней