Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «ETHIO STUDENTS ETHIOPIA»

ETHIO STUDENTS ETHIOPIA
138
0
53
31
0
ስለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ፈጣን እና ትክክለኛ መረጃ እዚህ ይገኛል #JOIN -ይቀላቀሉ...
Подписчики
Всего
1 161
Сегодня
+12
Просмотров на пост
Всего
201
ER
Общий
17.52%
Суточный
11.46%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 138 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 17:10
1
0
0
https://ye-buna.com/mesolatech?ref=product_detail&product=6ab94f9503693_mesolatech
Пост от 26.10.2026 17:03
1
0
0
ሙሉ ስልጠና በአማርኛ Basic ኮምፒውተር Skils
በዚህ ገብታችሁ አውርዱ መጽሐፉን
👇👇👇
https://ye-buna.com/mesolatech?ref=product_detail&product=6ab94f9503693_mesolatech


ወይም በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇👇
@Mesola_Tech
@Mesola_Tech
Пост от 26.10.2026 14:24
33
2
2
መሰረታዊ ኮምፒውተር ትምህርት ተጀምሯል
ቀን 1 Parts of Computer
የ ኮምፒውተር የ Computer ዋና ዋና ክፍሎችን እናያለን

እነዚህ በዝርዝር ካየን ቦኃላ በዬClassu መጨረሻ ጥያቄ ይኖራል ይህም የተማርነው በትክክል ተረድተናል አልተረዳንም የምለውን ለመለየት ይረዳል

ባሉበት ሆነው ይማሩ አሁን ይቀላቀሉ
የምማሩት ተማሪዎች ብቻ ያሉበት ግሩፉ
👇👇👇
telemetr.me/+kVoRt4jG7QdhMGI0
telemetr.me/+kVoRt4jG7QdhMGI0

contact me ቶሎ ተቀላቀሉ
👇👇👇
@Mesola_Tech
@Mesola_Tech
❤ 2
👍 1
Пост от 25.10.2026 22:14
28
0
0
የ 90 ቀን የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና!!
Basic Computer Skills ሙሉ ኮርስ እንጨርሰናል!
አሁን ተቀላቀሉ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇
@Mesola_Tech
@Mesola_Tech
❤ 2
Пост от 25.10.2026 21:38
11
0
0
#የ_90_ቀን_የኮምፒውተር_ክህሎት_ስልጠና!!
🎉 Basic Computer Skills ሙሉ ኮርስ እንጨርሰናል!
አሁን ተቀላቀሉ በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇
@Mesola_Tech
@Mesola_Tech
❤ 1
Пост от 25.10.2026 14:48
16
0
0
#የ_90_ቀን_የኮምፒውተር_ክህሎት_ስልጠና!!
🎉 Basic Computer Skills ሙሉ ኮርስ እንጨርሰናል!
ባለፈው ከእኔ ጋር Basic Computer Skills ስትማሩ የቆያችሁ ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ በጥሩ ሁኔታ ጨርሰናል!!

#አሁን ደግሞ አዲስ Challenge ይዘን መጥተናል! 🚀
✍️90 DAYS CHALLENGE ለ90 ቀናት በቀን 1 ሰዓት ብቻ በመማርና በመለማመድ፣ በኮምፒውተር ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎችን በተግባር እንድትችሉ እንሰራለን።

✅ ነገ ትምህርታችንን እንጀምራለን።
✅ በየቀኑ 1 ሰዓት እንማራለን፣ እንለማመዳለን።
🎬 Basic Computer Skills ከጨርስን ቦኃላ 🎞️ Video Editing 🎨 Graphics Design, እና Mobile Software እንማራለን

✍️ከChallenge- ውጭ መማር ትችላላችሁ!
በግል Video Editing ወይም Graphics Design መማር የምትፈልጉ ካላችሁ በቀጥታ አናግሩኝ።
አሁን Challenge መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ብቻ ነው፡፡

#ተማሪዎች፤ አስተምሪዎች፤ ፤ሀክሞች፤ ነጋደዎች ማንም ልትሆን ትችላላችሁ በዚህ ዘመን የComputer እውቀት ግደታ ያስፈልጋል፡፡
ዲፕሎማ, ወይም ዲግር ይዛችሁ ኮምፕውተር ላይ Folder Create ማድረግ የማትችሉ ብዙ ሰዎች አላችሁ ይሄ ቻለንጅ የተዘጋጀው ምንም እውቀት ሌላቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ነው፡፡

✍️ጊዜ አይወስድባችሁም በተመቻችሁ ሰዓት ቀንም፡ ማታም፤ ሌሊትም፤ ልሆን ይችላል በቀን 1 ሰዓት ብቻ ነው የምንለማመደው፤
ሰኞ እስከ ቅዳሜ እንማራለን እሁድ ከሰዓት ወይም ማታ የ 6 ቀን ትምህርት እንገመግማለን፤ ስህተቶችን እንለያለን እናስተካክላለን፡፡

✍️ PDF የትምህርት መጻሕፍትም አሉ!
እያንዳንዱ ትምህርት የተዘጋጀ PDF መጽሐፍ ስላለው፣ መማርና መለማመድ ይበልጥ ቀላል ይሆንላችኋል።
💡 ለመማር ፍላጎት ካላችሁ፣ የሚያስፈልጋችሁ የመጀመሪያ እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው!
📩 አሁኑኑ በዚህ አናግሩኝ፤ ወደ Private Group እጨምራችኋለሁ!
🔥 90 ቀናት። በቀን 1 ሰዓት። አዲስ ክህሎት። አዲስ ዕድል!!

በውስጥ መስመር አሁን አናግሩኝ በዚህ
👇👇👇
@Mesola_Tech
@Mesola_Tech
👍 1
Пост от 25.10.2026 14:46
14
0
0
Смотреть все посты