Аналитика Telegram-канала
Подписчики
136
Охват за 24 ч
1
ER за 24 ч
0,74%
Публикаций
14
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
07:51
1
Средний охват
1
Лучший результат
Показаны 1 публикация за 27 ноября
Больше статистики →
Упоминания
53
Упоминаний
36
Из них репостов
7
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
1
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
1 из 14 1 из 14ከንፈርሽን ውበት ረጭቶ ጥርስሽ ምሽግ ካበ፣
ከፈት፣ ከደን እያለ...
ሳቅ ተኩሶ ሊገል የሀሴት ምላጭ ሳበ።
፧
ገዳይ ሳቅ ይዘሽ... በየመንገዱ ስትዞሪ እልፍ የወንድ ልብ እንዳትረፈርፊ እሰጋለሁ።
በፈገግታሽ የተብረከረከ ሁሉ፤ ወኔ እንዳጣ "አድኚኝ! ፈውሽኝ!" እያለ፤ እግርሽ ስር ተኮርምቶ ጥሪኝ ፍቅር ቢለምንሽስ?
(እባክሽ ከኔ ዘንድ እስክትደርሺ በሳቅ ጨረር አትፍኪ!!)
፧
በላዔ ሰብ ጨካኝ የሰው ስጋ ፈጅቶ፣
ነፍሱን አተረፈ
ስለ'ማ'ምላክ ላለው ጥሪኝ ውኋ ሰጥቶ።
፧
መቼም ልብሽ ሩህሩህ ነው፤ እንኳን በሳቅሽ ማርከሽ ላኮሰሽው ይቅርና ድንገት ባንዳች ነገር ተደናቅፎ መሬት ላይ የተነጠፈን 'ሚያነሳ ልስልስ አንጀት አለሽ።
ፍቅርሽን መንገድ ላይ ለዋለለልሽ ሁሉ አጠጥተሽ፣ አንጠፍጥፈሽ ብትጨርሽውስ?
(እባክሽን ልለምንሽ ፍቅርሽ እንዳይሟጠጥ ጥቂት ስስት ታጠቂ።)
፧
ተዘርሮ ወድቋል መንፈሴ እንደ ሬሳ፣
ሳቅሽ መድኀኒት ነው ሙትን የሚያስነሳ፤
እስኪ ፈገግ በይ!!
እሰይ!
መግነዜ ተፈታ፣
ደስታ ልቤን ረታ።
፧
አላዛር "ተነስ" ተብሎ ይችን አለም ዳግም እንዲጎበኛት እድል እንደታደለ ሁሉ፤ እኔንም "ሳቅ" ብለሽ የተሰወረብኝን ፈገግታ ዳግም እንድደምቅበት አደረግሽኝ።
(ሳቅሽ ጠራኝ! አወራኝ! አዘዘኝ!
እነሆኝ ልጅህ ብዬ ነቃሁ
ፍቅር እፍ አለብኝ
ኋይሉን ልሰብክ ተፍነክንኬ ወጣሁ)
ፈገግታሽ... ፌሽታን በልቤ መሀል ዘርቶ በፍጥነት አበቀለ፤ አረም ብሶቴን በቅጽበት መነገለ።
አፍኖ ሀዘን የጋተኝን መንፈሴን ከተቀበረበት አንቅቶ፤ ሀሴት የሚያጥለቀልቀኝን ሳቅሽን... ሌት ተቀን ብትመግቢኝ... እንዴት በእርካታ ለምስጋና በተንደረደርኩ።
፧
ጽልመት ያጠነኝን ኀዘኔን ፈቅፍቂ፣
እስቲ ደስታ ልጉረስ
እስቲ ሀሴት ልጎንጭ
አለሙ ዝም ይበል አንቺ ብቻ ሳቂ።
ሳቂ!!
አሽካኪ!!
ተፍለቅለቂ!!
ጥሪኝ ፍቅር ሰጥተሽ በኔ ነፍስ ጽደቂ።
፧
በእንተ ሳቅሽ!!
(ስለ ሳቅሽ!!)
... ... ... ... ... አትለፊኝ!!
✍️ #ኤልዳን
@yetibeb_quat
@yetibeb_quat
ещё
1
0
27 ноя, 07:51
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней