Аналитика Telegram-канала
Подписчики
6 257
Публикаций
4 406
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
21 ноя24 ноя27 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
28.1011.11
12
Средний охват
13
Лучший результат
Показаны 2 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
117
Упоминаний
111
Из них репостов
6
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
2 из 4 406 2 из 4 406ስለ እድሜ ትንሽ ልበላቹ እድሜ ማለት አሁን ቁጭ ወይም ቆም ብለን የሚቆጠሩ ትርፍራፊ ሰከንዶች ይዘውት የሚመጡት ጉድ ነው.....
አንድ ሰው ዛሬን ሲኖር ከተሰጠው እድሜ ዛሬን ይሰርዛል!!
የስንት ም አመት ሰዉ እንሁን ሞት እየተከተለን ነው ልዩነቱ አንዱ ዛሬ ይሞታል ሌላው ነገ.. 20 አመት ስለሆንክ 45 አመት አለህ ማለት አይደለም ምን አልባት 20አመት ከ1ሰኮንድ ይሆናል የምትኖረው..!!!
ещё
10
0
2 11 ноя, 17:01
ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ !
በዚህ ዓለም ውስጥ ካሉ ታላላቅ ህጎች አንዱና ዋናው ቁልፍ ምስጋና ነው። አሏህ ቃል ሲገባልን :-
لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ»
''ብታመሰግኑኝ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ '' ብሎናል ።
ምስጋና ማለት በምላስ ብቻ አልሃምዱሊላህ የሚባል ቃል ሳይሆን ልብህ በጌታህ ቸርነት ተሞልቶ ተስፋ አድርጎ አካልህ ደግሞ እርሱን በመታዘዝ የሚገልጹት ታላቅ ኢባዳ ነው። ባገኘኸው ትንሽም ሆነ ትልቅ ጸጋ ላይ አላህን ስታመሰግን ያገኘኸውን ጸጋ ከማጣት ጠበከው ። ከዚያ በላይ አዳዲስ በረከቶችና እዝነቶች ወደ ህይወትህ እንዲፈሱ በር ከፈትክ ማለት ነው ።
ስለሆነም የህይወትህን በረከትና እውነተኛ ደስታ ለማብዛት ከፈለክ ሁልጊዜም የአሏህን ጸጋዎች ተመልከት አታማር ! ብታማርርም ያው ምሬት ይጨመርሀል ... ሰለዚህ እጅህ ላይ ባለው ነገር ላይ ጥልቅ ምስጋናን አቅርብ። ባልተሟሉልህ ነገሮች ላይ ከማዘን ይልቅ አሏህ በሰጠህ እልፍ አእላፍ ምህረቶችና ጸጋዎች ላይ ቀልብህን በማስደሰት አልሃምዱሊላህ በል። የአሏህ ቃል እውነት ነው ። ምስጋናን ልምድ አድርግ ። አሏህ በህይወትህ በጤናህ በኢማንህ በርዝቅህ እና በሰላምህ ላይ የማያልቅ ጭማሪን ይጨምርሀል!
🌹🌹🌹https://t.me/A_Tehsin
ещё
13
0
2 28 окт, 14:37
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней