Аналитика Telegram-канала
Подписчики
32 102
Охват за 24 ч
68
ER за 24 ч
0,21%
Публикаций
16 138
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
26.1026.1026.1026.1026.1027.10
9
Средний охват
44
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
1 867
Упоминаний
6
Из них репостов
18
Каналов
8 771
Упоминаний
6 578
Из них репостов
470
Каналов
Последние посты
3 из 16 138 2 из 16 138በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review
ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው።
ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል።
⚫አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል።
⚫የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል።
⚫የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል።
ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው።
⚫Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል።
⚫ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው።
🚀 ዋና ዋና specificationና Performance
⚫Processor: በቅርቡ የወጣው Snapdragon 8 Elite Gen 5 ቺፕሴት ተገጥሞለታል።
⚫RAM & Storage: እስከ 16GB RAM እና 1TB Storage
⚫Battery: 4,800mAh
⚫Brightness: የሁለቱም ስክሪኖች Peak Brightness እስከ 3,000 nits ይደርሳል።
⚫Durability: IP48 Dust & Water resistance Gorilla Glass Victus 2 እና 3 ተጠቅሟል።
ደካማ ጎኖች (Cons):
ስልኩ በጣም ውድ የሚባል ሲሆን ዋጋውም ከ1,900 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል ተብሏል።
ሌላው Dedicated Zoomና Telephoto Camera የለውም። 50MP Main + 50MP Ultra-wide ብቻ ነው ያለው።
እንደ MagSafe ያሉ Magnetic accessories ለመጠቀም ተጨማሪ Case ያስፈልገዋል።
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 @Tech_Talks_Ethiopia 🌐
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 @Tech_Talks_Ethiopia 🌐
ещё
44
1
5 27 окт, 10:55
Oduu gammachisaa. Sa'atii ammati kaase hangaa boruu sa'ati kanatti internate hin dangeffamne kenname waan jiruuf bakka free internate jedhuu tuqun add godha bilisan fayyadama. Utuu hin dhaabbatin dafaa itti fayyadama
Waver @Junaddiint
ещё
1
0
26 окт, 19:23
🫵 Data Tolan fayyadumuun itti fufeera namonni ammayyu hin fayyadamin jirtan start bakka jedhuu tuqa seenaa 👇👇👇👇
ещё
1
0
26 окт, 19:06
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней