Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 374
Охват за 24 ч
159
ER за 24 ч
11,57%
Публикаций
1 803

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

23.1124.1124.1124.1124.1125.11
57
Средний охват
112
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

6
Упоминаний
4
Из них репостов
5
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 803 2 из 1 803
Видео
የሥልጣኔ መንገድ በዕውቀት ይጀምራል! ኢትዮጵያ የአክሱምን ሥልጣኔ፣ የላሊበላን ግንባታና የሶፍ ዑመርን ዋሻዎች የፈጠረች ታሪካዊ አገር ናት። ይሁን እንጂ ቀደምት ታሪክ ብቻ የዛሬንና የነገን ብልጽግና አያረጋግጥም። ዓለም በሳይንስ፣ በAI፣ በሮቦቲክስና በዲጂታል ኢኮኖሚ በፍጥነት እየተለወጠ ባለበት ወቅት፣ ከድህነት፣ ከዕውቀት ክፍተትና ከዝቅተኛ ምርምር ለመላቀቅ በዕውቀት፣ በንባብና በምርምር መሥራት ያስፈልጋል። ንባብ የአስተሳሰብ፣ የጥያቄ፣ የምርምርና የመፍትሔ መሠረት ነው። አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ወጣቶችን የሚያነቃቃ፣ ሐሳብ የሚለዋወጡበትና ችግር ፈቺ ዜጎችን የሚያፈራ ተቋም ነው። እንደ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 እና የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ያሉ ጅምሮች ዕድል ቢከፍቱም፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር የሚሳካው መሣሪያዎችን በመጠቀም ብቻ ሳይሆን በመረዳት፣ በማበልጸግና ለሀገራዊ ችግሮች በማዋል ነው። ወጣቱ ትውልድ ንባብን ባህል በማድረግ፣ ራሱን በማስተማርና በመመራመር የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ መሆን አለበት። ቀደምት ቅርሶችን በዘመናዊ ሳይንስና ምርምር ማስቀጠል የሁላችንም ኃላፊነት ነው። 📚 እናንብብ! እንማር! እንመራመር! ኢትዮጵያን እንቀይር! የአብርሆት ቤተመጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር አለም ከበደ
ещё
12 0 1 25 ноя, 15:17
Фото
Abrehot Library is turning 5 — Join our Volunteer Team! Help us spread knowledge and enlightenment across Ethiopia during our 5th-anniversary celebration: • Support library visitors • Organize events & workshops • Promote reading culture   Scan the QR code on the flyer to apply today! #AbrehotLibrary #VolunteerEthiopia #EnlightenmentForEthiopia #AddisAbaba #EthiopiaReads https://linktr.ee/abrehotlibrary
ещё
32 0 1 24 ноя, 15:22
Видео
እናንብብ፤ እንለወጥ፤ ለተሻለች ሀገር! ንባብ የግለሰብን እውቀትና አስተሳሰብ ከማሳደግ ባለፈ፣ የትውልድን አመለካከት፣ የማኅበረሰብን እድገትና የሀገርን የወደፊት አቅጣጫ የሚቀርፅ ወሳኝ መሣሪያ ነው። በንባብ የሚገኘው እውቀት ሰውን ከድንቁርና ያላቅቃል፤ ለማሰብ፣ ለመመራመርና ለመፍጠር ያነሳሳል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጻሕፍት የያዙትን ሀሳቦች በማንበብ፣ በመመርመርና በማስተዋል ለትውልድ የሚጠቅሙ እሴቶችን ማውጣት ይቻላል። እውቀትን ወደ ተግባር፣ ሀሳብን ወደ ለውጥ የሚቀይር ትውልድ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ መሠረት ነው። ለትውልድ የምናስተላልፋት ኢትዮጵያ ሰላምን የምታከብር፣ በእውቀት የበለፀገችና ራሷን የቻለች ሀገር ናት። ይህንን ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያነብ፣ የሚመራመር፣ በሂሳዊ አስተሳሰብ የሚያስብና ለሀገሩ ችግሮች መፍትሔ የሚያመነጭ ትውልድ መገንባት ያስፈልጋል። የዚህ ራዕይ አካል የሆነው ጤናማና ንቁ ዜጋ በአእምሮ ብቃቱ ብቻ ሳይሆን በአካላዊ ጤንነቱም የተጠናከረ መሆን አለበት። ለዚህም ምቹ የእግር ጉዞ ቦታዎችና የልማት ኮሪደሮች የአካል ብቃትን ለማሳደግና ጤናማ አኗኗርን ለማበረታታት ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው። አብርሆት ቤተ መጻሕፍት ይህንን የተሻለ ትውልድ ለመቅረፅ ምቹ የንባብና የእውቀት ማዕከል ነው። በንባብ የተቃኘ አስተሳሰብ፣ በምርምር የበለፀገ ግንዛቤና በተግባር የሚገለጽ ዜጋ ለሀገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋፅዖ ከፍተኛ ነው። ንባብ የዛሬን አስተሳሰብ ያሳድጋል፤ የነገን ትውልድ ይቀርፃል፤ ለሀገርም የተሻለ ዕጣ ፈንታ ያዘጋጃል። እናንብብ፤ እንለወጥ፤ እውቀትን እናስፋፋ፤ ለተሻለች፣ ሰላማዊትና ራሷን ለቻለች ኢትዮጵያ የተጠናከረ ትውልድ እንገንባ! የአብርሆት ቤተመጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር አለም ከበደ https://linktr.ee/abrehotlibrary
ещё
21 0 1 24 ноя, 14:28
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней