Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 134
Охват за 24 ч
834
ER за 24 ч
26,61%
Публикаций
307

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

29.1029.1029.1029.1030.1031.10
215
Средний охват
729
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

19
Упоминаний
4
Из них репостов
7
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 307 2 из 307
Фото
እኔ የተረዳሁትን ልንገርህ ፦ ፩ኛ ) በተፈጥሮ ሴትነት በራሱ ሳቢ እና ተፈላጊ ህይወት ነው።ልክ እንደ ማግኔቱ እኛም ሴቶች በህይወታችን ብዙ ነገሮችን እንስባለን።ብዙ ነገሮች ከእኛ ጋር ሊጣበቁ ፣ ወዳጅ ሊሆኑ ይፈልጋሉ። ‼️ለምን ሳቢ ሴት ሆንኩ አልልም ምክንያቱም ተፈላጊነትን ተፈጥሮ የቸረችኝ ነገር ነው ግን ግን ዋናው ነገር ማንን ለምን ወደ ህይወቴ ሳብኩት የሚለው ነገር ሊሰመርበት ይገባል።የት ቦታ ተገኝቼ ማንን ወደ ህይወቴ ሳብኩ የሚለውን ነገር እኛ ሴቶች ደጋግመን መጠየቅ አለብን። 🧲ማግኔቱ ላይ እንደምናየው የተለያዩ ብረቶች በላዩ ላይ ተቆራምተውታል ? በላዩ ላይ ጫና ፈጥረዋል ? ማግኔት ሆነሽ ብረት ሰፈር ከዞርሽ የግድ መያያዝሽ አይቀርም ስለዚህ ይህ ማግኔት ራሱን ደብቆ ቢሆን ኖሮ ? ብረት ሰፈር ባይገኝ ኖሮ ይህን ሁሉ ሸክም ባልተሸከመ። 🥀መልክሽ ስቧቸው ሊጣበቁብሽ ከሚፈልጉ የሰው ብሎኖች ራስኝን ጠብቂ ማለት እወዳለሁ። 🎀ሰውነትሽ እና መልክሽ የአላማሽን ዕንቅፋቶችን ፣ የክብርሽን ነጣቂዎችን ፣ የህልምሽን አጨንጋፊ ሰዎች እንዳይሰበስብ ጥንቃቄ አድርጊ። ፪ኛ) ወርቁ ላይ ምንም የተጣበቀበት ነገር የለም ፣ ምንም የተሸከመው ሸክም የለም ፣ ምንም የከበበው ነገር አይታየኝም።ወርቁ እንደ ወርቅነቱ ሳቢ ነዉ ፣ ማንም ሰዉ ይፈልገዋል ይመኘዋል ነገር ግን ወርቁ ላይ መቀመጥ የፈለገ ነገር በመጀመሪያ ወርቁን በውድ ዋጋ መግዛት አለበት። 🦋🦋ሴት እንደዛዉ ናት የፈለጋት ሰዉ ሁሉ በፈለጋት መንገድ ሊያገኛት አይገባም እላለሁ ምክንያቱም ዉድ ዋጋ መክፈል ስላለበት። 💰በነገራችን ላይ በምን አምናለሁ መሰለህ "ልባም ሴት ከወርቅም በላይ ናት ምክንያቱም ብር ያለዉ ሰው ወርቅን ሊገዛ ይችላል ልባም ሴትን ግን ማንም ብር ስላለዉ ብቻ አይገዛትም።               @LIBAM_SETOCH
ещё
1 0 31 окт, 21:38
Фото
እኔ ከስዕሉ የተማርኩት የራስን ዋጋ ስለማወቅ ነው በፎቶው ላይ ሶስት ነገሮች አሉ።         ሚስማር ፣ ወርቅና ማግኔት። 🧲ማግኔቱ የሌሎችን የመሳብ ሀይልና ተፅኖ ውስጥ ማድረግን ይወክላል ። 🔨ሚስማር  ቶሎ በሌሎች መሳብ እና ተፅኖ ስር መውደቅን ያመለክታል። 🌟ወርቁ ደግሞ በነገሮች(በ oridinary magnet) ቶሎ attract አለመደረግን ያመለክታል። 🧚‍♂️በአጠቃላይ ፎቶውን ከሕይወታችን ጋር ስናዛምደው በተለይ ደግሞ እንደ ሴት ሁልጊዜ ወርቅ ሆኖ መገኘት እንዳለብን ነው። 🎀🦋ዋጋዋን የምታውቅ ሴት በማንም ላይ ጥገኛ የማትሆን እና በራስ መተማመን ያላት ሴት ሆና መገኘት በህይወታችን ልክ እንደማግኔቱ ብዙ በቀላሉ ሊስቡን የሚፈልጉና በራሳቸው influence ስር ሊያደርጉን የሚፈልጉ ብዙ ነገሮች ቢኖሩም እንደሚስማሩ ቶሎ ከመሳብ እንደ ወርቅ ሆኖ መገኘት ወሳኝ ነው 👶ልጅ እያለን ሳንቲም ወይም ብረት ሲጠፋብን የወደቀበት አካባቢ ማግኔት በክር አስረን እንዞር ነበር ከዛ ብሩ በራሱ መቶ ይጣበቃል። 💰ወርቅን ለማግኘት ግን ሰዎች በጣም ብዙ ውጣውረዶችን ያልፋሉ አንዳንዴ ህይወታቸውንም ሊያጡ ይችላሉ አየሽ ሁልጊዜም ዋጋሽን እንደወርቅ ውድ ካረግሽው ሁሉም ሰው በቀላሉ አያገኝሽም ይልቅ አንቺን ለማግኘት ብዙ መስዋትነትን ይከፍላል ስለዚህ ልክ እንደወርቅ ጠንካራ ውድ እና confident ሁኚ።                         Yemisrach. .✍                     @LIBAM_SETOCH
ещё
33 0 30 окт, 16:16
Фото
እኔ የተማርኩት ፦ 🧲💰 🦋በሕይወትሽ ውስጥ የማግኔት ስበት (ውጫዊ ፈተናዎች) መኖራቸው አይቀርም። እንደ ሚስማሩ ከሆንሽ ተስበሽ ትሄጃለሽ ፤ መጨረሻሽም ዝገት (ውድቀት) ይሆናል። እንደ ወርቁ ከሆንሽ ግን በምንም ዓይነት ውጫዊ ፈተና አትሳቢም ፤ ዋጋሽም አይቀንስም ፤ መቼም ቢሆን መዛግ ባንቺ ህይወት አይሆንም ።" ♦️ወርቅ ሁኚ ፣ ውድ ዋጋ ያላት ለውድ አላማ የተፈጠረች።                              luna. . ✍                   @LIBAM_SETOCH
ещё
179 0 8 29 окт, 21:45
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней