Аналитика Telegram-канала
Подписчики
901
Охват за 24 ч
97
ER за 24 ч
10,77%
Публикаций
299
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
11.1111.1111.1117.1118.1123.11
15
Средний охват
24
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
17
Упоминаний
9
Из них репостов
7
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 299 2 из 299⚠️ ደስ የሚያሰኙ ነገሮች ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ናቸው ማለት አይደለም!! 👇
🔘 ደስ የሚያሰኙትን እነዚያን ነገሮች ፈትኖ ማወቅ ግድ ነው ለዚያውም በአእምሮ በመታደስና በመለወጥ። አእምሮ #ካልታደሰ ፣ ለእግዚአብሔር #ካልተገዛ ፣ መነሻው የላዩ አለም ካልሆነ፣ #በፀሎት #በቅዱሱ ቃል ካልተሞላ፣ ዘመኑን #ካልመረመረና እግዚአብሔርን #ለማወቅ ካልወደደ 👉 ስጋው #ስለሚገዛው ለራሱ ደስ የሚያሰኘውን ከማድረግ አይቦዝንም።
🔘 መጀመሪያ እግዚአብሔርን #ለማወቅ መውደድ፤ ቀጥሎ በእኔ ሕይወት ላይ #አላማው ምንድን⁉️ ብሎ ማሰብ ግድ ነው።
🔘 እኛን ደስ ብሎን ይህማ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ነው🙋 ብለን የምናደርገው ያ ነገር #የእግዚአብሔር ደስታ መሆኑን ማወቅ አለብን‼️ ፈቃድን ለጌታ ያስገዛ፣ ከእርሱ ጋር ጠንካራ #ሕብረት ያለው፣ ለራሱ ደስታ እየሮጠ #በከንቱ ዘመኑን አይጨርስም❌ ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ነገር እየደረገ በአእምሮው እየታደሰ #በጎ የሆነውን ያ የእግዚአብሔርን #መንገድ እየተከተለ በማስተዋል ይመላለሳል። 🙏
"የእግዚአብሔር ፈቃድ ባለማወቅ የሚገኘው ሞት ብቻ ነው‼️"
⚠️ አደራ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሳታውቁ ምንም ውሳኔ አትወስኑ‼️ #እናንተን ደስ የሚያሰኝ ነገር እንኳ ቢሆን ምንም እርምጃ ለዛ #አትራመዱ። ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ሕብረት #ፈትሹ፣ እርሱን ለማወቅ #ውደዱ በአእምሯችሁ #ታደሱ ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ነገር ለማድረግ አትስነፉ።🙏
✒️ ደካማው ቦና 🐅
ለአስተያየት👉 @onlyforjesus1
Share👉 @lebamsetoch
ещё
5
0
23 ноя, 20:44
ещё
22
0
18 ноя, 20:41
🩸አንቺ ሴት!! 🤔
👇👇
አንቺ ልባምና ብርቱ ሴት ስለ ምን ስለ ነገሽ ትጨነቂያለሽ⁉️ ስለምንስ ነገዬ ምን ይሆን ወይ ብለሽ ትካዜ ውስጥ ትገቢያለች🤔⁉️ ስለምንስ ትላንት የነበረሽን ያን በእግዚያብሄር ላይ የመተማመኑን ነገር ዘነጋሽ🤷♂⁉️ እኮ ለምን በራስሽና በእግዚያብሄር ላይ ተጠራጠርሽ😳⁉️
እግዚያብሄር ትላንት በአንቺ ላይ ያለው አላማና ፈቃድ መች ተቀየረ☹️⁉️ መቼስ ዘነጋሽ? እግዚያብሄር የሚጥል አምላክ ቢሆን ኖሮ እስቲ እውነት አንቺ ዛሬን ማየት ትቺይ ነበር🤔⁉️ አየሽ በጭራሽ እግዚያብሄር ከአንቺ ጋር የመሆኑ ለታማኝነቱም ማረጋገጫ ከራስሽ በላይ ሌላ ምስክር የለም🤷♂❌
የእግዚያብሄር ላይ የታመኑ ነገር ግን የወደቁ፤ በአባታቸው ክንድ ላይ የተደገፉ ደግሞ ያፈሩ ከቶውኑ ሰምተሻልን🤷♂‼️ ታዲያ ለምን ዛሬ መታገስ አቅቶሽ ሆድ ባሰሽ😔? ለምንስ ነፍስሽ እንድታስጨንቅሽ እድል ትሰጪያታለሽ!👉 ተይ በያት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው፣ ዛሬም ስለዛሬዬ ስለነገዬም አምነዋለው🙏፣ አይጥለኝም አይረሳኝም እደገፈዋለው፣ ተስፋዬ እርሱ ነው ይዋሽ ዘንድም ሰው አይደለም በመጠበቂያዬ ሆኜ እጠብቀዋለው እታገሰዋለሁም❤️🙏 በያት እንጂ
1⃣ ይተው 2⃣ ይረሳ ዘንድ ሰው ባልሆነው አምላክ ነውና የተደገፋችሁት የታመናችሁትም አትፍሩ❌ ታገሱ አሁንም ታገሱ ድልና ፍሬ ያለው ለታገሱት ነውና💪 እስከመቼ እያላችሁ አታጉረምርም ልመናችሁን በፀሎት አስታውቁ በምስጋናም ጠብቁ በጊዜው እራሱ ይመጣልና❤️🙏
✒️ደካማው ቦና🐆
ለአስተያየት @onlyforjesus1
Share @lebamsetoch
ещё
24
0
17 ноя, 21:52
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней