Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 051
Охват за 24 ч
128
ER за 24 ч
12,18%
Публикаций
2 874

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
22 ноя25 ноя28 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

25.1125.1126.1126.1127.1127.11
18
Средний охват
73
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

3
Упоминаний
1
Из них репостов
2
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 874 2 из 2 874
Фото
https://youtube.com/shorts/6ajkjXHXMQ4?si=l8G9Nx_PPvESyKfw
ещё
10 0 27 ноя, 11:23
*COP32፡ የኢትዮጵያ ዕድልና የካርቦን ዕዳ* ኢትዮጵያ በ30ኛው የባለጉዳዮች ጉባኤ (COP30) በተላለፈ ውሳኔ መሠረት 32ኛውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ (COP32) በአዲስ አበባ እንድታስተናግድ ተመርጣለች። ለዚህ የተመረጠችበት ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው። 1. የአፍሪካ ተራና የአህጉሪቱ ድጋፍ ጉባኤው በአምስት ቀጣናዊ ቡድኖች መካከል በዙር የሚካሄድ ሲሆን፣ 32ኛው ጉባኤ የአፍሪካ ተራ በመሆኑ ኢትዮጵያ የአህጉሪቱን ሙሉ ድጋፍ አግኝታለች። አዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ መሆኗም ለዚህ ምርጫ ተጨማሪ ክብደት ሰጥቷል። 2. በአረንጓዴ ልማት ያላት ተቀዳሚነት በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን ያስተከለው የ«አረንጓዴ አሻራ» መርሃ ግብር፣ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች፣ እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ (CRGE) ስትራቴጂ ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ የምትጠቀስ ምሳሌ አድርጓታል። 3. የአየር ንብረት ዲፕሎማሲ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ተደራዳሪዎች ቡድንን በመምራት የፍትሐዊነትና የጋራ ኃላፊነት ጥያቄዎችን በዓለም አቀፍ ድርድሮች ላይ በጽናት ስታንጸባርቅ ቆይታለች። 4. የአዲስ አበባ ዝግጁነት አዲስ አበባ ከኒውዮርክና ጄኔቫ ቀጥሎ በዲፕሎማሲ ዓለም ተጠቃሽ ከተማ ናት። ዘመናዊ የኮንፈረንስ ማዕከላት ያላት ትልልቅ ጉባኤዎችን ያስተናገደች በመሆኗ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰፊ ዓለም አቀፍ የበረራ ትስስር ያለው እና አስተማማኝ በመሆኑ እስከ 80,000 የሚደርሱ እንግዶችን ለማስተናገድ ብቁ አድርጓታል። *የጉባኤው ወጪና ጥቅሞች* ከቀድሞ አዘጋጆች ልምድ እንደሚታየው፣ አንድ የCOP ጉባኤ ለማዘጋጀት ከ150 ሚሊዮን እስከ 500 ሚሊዮን ዶላር የሚያስፈልግ ሲሆን፣ ከከተማ መሠረተ ልማት ጋር ሲደመር ወጪው እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ ይችላል። ኢትዮጵያ ምን ያህል ወጪ እንደምታወጣ አሁን ማስላት ቢከብድም፣ ከፍተኛ ወጪ እንደሚጠብቃት ግልጽ ነው። ይሁን እንጂ ጉባኤውን በማስተናገዷ ኢትዮጵያ በርካታ ጥቅሞችን ማግኘት ትችለች፤ • በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መድረክ ላይ የተሻለ ተሰሚነትና የገጽታ ግንባታ፤ • የአፍሪካን አጀንዳ በዓለም አቀፍ ድርድሮች ማዕከል የማስቀመጥ ዕድል፤ • ከኮንፈረንስ ቱሪዝም የሚገኝ ቀጥተኛ የውጭ ምንዛሪ ገቢ፤ • አረንጓዴ ኢንቨስትመንትና የቴክኖሎጂ ሽግግር መሳብ፤ • ለጉባኤው ተብሎ የተሰሩ መሠረተ ልማቶች ትርፍ፤ • ዓለም አቀፍ ትልልቅ ጉባኤዎችን የማስተናገድ ልምድ ማካበት። *የCOP32 የካርቦን ዕዳ* እንደዚህ ያሉ መድረኮች የሚዘጋጁበት ዋና ዓላማ የአየር ንብረት ለውጥን መቆጣጠር ቢሆንም፣ ራሳቸውም በከፍተኛ መጠን የካርቦን ልቀት እንዲፈጠር አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። በአዲስ አበባ የሚካሄደው COP32 ምን ያህል የካርቦን ልቀት ሊያስከትል እንደሚችል በግምት እንመልከት። 80,000 ያህል ሰዎች እንደሚሳተፉ እና ጉባኤው ለ13 ቀናት እንደሚቆይ በመገመት አማካይ የካርቦን ልቀት እንደሚከተለው ተሰልቷል። 1. ዓለም አቀፍ የአየር በረራ ከ62,000 እስከ 68,000 የሚደርሱ የውጭ ተሳታፊዎች (ከ70 እስከ 85% ተሳታፊዎችን ታሳቢ በማድረግ) በአማካይ ከ8,500 እስከ 10,000 ኪ.ሜ. ድረስ ደርሶ መልስ ቢበሩ፣ አማካይ የካርቦን ልቀት 146,370 ቶን CO₂ ይሆናል። 2. ሆቴልና መጠለያ 65,000 እንግዶች ለ13 ሌሊቶች በሆቴሎች ቢቆዩ፣ አማካይ የካርቦን ልቀት 16,055 ቶን CO₂ ይደርሳል። 3. የጉባኤ ማዕከልና ጊዜያዊ መዋቅሮች ለፓቪሊዮኖች ግንባታ፣ ለጀነሬተሮች ነዳጅና ለማቀዝቀዣ ሥርዓቶች በአማካይ 10,500 ቶን CO₂ ልቀት ሊኖር ይችላል። 4. ምግብና መጠጥ 80,000 ሰዎች ለ13 ቀናት በየቀኑ 2.5 ጊዜ ቢመገቡ፣ አማካይ የምግብ ተያያዥ ልቀት 11,050 ቶን CO₂ ይሆናል። 5. የከተማ ውስጥ ትራንስፖርትና ቆሻሻ ከኤርፖርት ወደ ሆቴሎች የሚደረጉ ጉዞዎች፣ የከተማ ውስጥ እንቅስቃሴዎች እና የቆሻሻ አያያዝ በአማካይ 4,250 ቶን CO₂ ልቀት ያስከትላሉ። *ጠቅላላ ልቀት* ከላይ ያሉትን ክፍሎች በሙሉ ሲደመሩ፣ የጉባኤው አማካይ የካርቦን ልቀት *188,225 ቶን CO₂* ይሆናል። 188,225 ቶን CO₂ በተጨባጭ ምን ማለት ነው? 1. በገንዘብ ሲተመን በኢትዮጵያ የካርቦን ዋጋ ስሌት በአንድ ቶን 15 ዶላር ቢገመት፣ 188,225 ቶን ካርቦን ወደ 2.82 ሚሊዮን ዶላር ይሆናል። በአውሮፓ የካርቦን ገበያ ዋጋ መሠረት ግን ይህ መጠን ከ 16 ሚሊዮን ዶላር በላይ ሊያወጣ ይችላል። 2. በዛፍ ተከላ ሲተመን አንድ የደረሰ ዛፍ በዓመት 22 ኪሎግራም (0.022 ቶን) ካርቦን እንደሚመጥ ቢታሰብ፣ 188,225 ቶን ካርቦንን ለማካካስ 8.56 ሚሊዮን ዛፎች መትከል ያስፈልጋል። ወይም ለ10 ዓመታት በየዓመቱ 856,000 ዛፎችን ተክሎ ማሳደግ እና ማድረስ ይጠይቃል። 3. ከተሽከርካሪ ብክለት ጋር ሲነጻጸር ይህ የካርቦን መጠን በአንድ ዓመት ውስጥ በነዳጅ የሚሰሩ 40,000 ያህል መኪኖች ከሚለቁት የካርቦን መጠን ጋር ተመጣጣኝ ነው። በመሆኑም በዚህ ቁጥር ልክ የኤሌትሪክ መኪኖችን መጠቀም ይጠይቃል። *መደምደሚያ* COP32 ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚና የገጽታ ግንባታ ዕድል ቢሆንም፣ ከፍተኛ የካርቦን ዕዳም ይዞ ይመጣል። ስለዚህ ጉባኤውን ማስተናገድ ብቻ ሳይሆን ከሚፈጠረው ልቀት ጋር የሚመጣጠን የካርቦን ማካካሻ ፕሮግራም ማዘጋጀት፣ በታዳሽ ኃይል የሚሰሩ መድረኮችን መጠቀም፣ በካይ ያልሆነ ትራንስፖርትን ማበረታታት እና ሰፊ የዛፍ ተከላ ዘመቻዎችን ማካሄድ አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ መንገድ ኢትዮጵያ ጉባኤውን በማስተናገድ የምታገኘውን ዓለም አቀፍ ጥቅም ከአካባቢ ጥበቃ ግቦቿ ጋር ማስታረቅ ትችላለች። (ገ ደ)
ещё
21 0 27 ноя, 07:51
The way of the Cross is not the way of worldly power: Christians should advocate for justice for the poor, work for peace, preach the good news, and serve those in need, both publicly and privately. These are essential expressions of Christian faith. However, there is a danger when we become so consumed by the causes we support, that we lose sight of the One who called us to pursue them. Our issues, causes, and political positions can gradually become our mini-gods or idols. We begin serving the cause rather than allowing Christ to guide it. We become obsessed with slogans and political positions and may even look down on fellow believers who do not share our concerns or methods. At that point, we risk becoming Christian Activists without joy, humility, or the spirit of Christ. We may continue to speak about Jesus, quote Scripture, and defend what we believe to be biblical values, yet our attitudes and actions may no longer reflect his love, mercy, and humility. The cause may be worthy, but the way we pursue it may no longer reflect the character of the One we claim to serve. There is also an opposite danger. If all we do is study the Bible and pray without translating our faith into practical action, we risk becoming disconnected from the realities of human suffering. If we focus exclusively on personal spiritual experiences and feelings without grounding them in thoughtful reflection and a deeper understanding of Jesus' teachings, our faith can become emotionally driven and easily manipulated. We may pursue experiences that keep us spiritually or emotionally elevated while avoiding the difficult truths of everyday life. In doing so, we can become vulnerable to political and religious systems that use our faith to sustain structures of power that exploit, undermine, and marginalize the poor. A faith that never moves us toward our neighbors is incomplete. Likewise, activism that loses its spiritual foundation can become another form of worldly power. The distinction between Active Christians and Christian Activists is ultimately about motivation, not simply visibility or the degree of political involvement. An Active Christian can be publicly engaged in politics, and a Christian Activist can work quietly among the poor. What matters is whether Christ or an ideological agenda is at the center of our actions. Being an Active Christian means maintaining a balance between prayer and action, spiritual reflection and practical service, personal faith and social responsibility. It means resisting the temptation to swing from one extreme to another. Our faith should be grounded in Christ, expressed through love, and demonstrated through our relationships with others and our response to injustice. This also requires recognizing that Christians have different gifts and callings. Not everyone is called to public advocacy or political engagement. Not everyone is gifted in teaching, prayer, or deep study of Scripture. The body of Christ is not made up of people who all think, speak, or serve in the same way. Its strength comes from the diversity of gifts working together under the leadership of Christ. We must therefore allow room for differences in priorities, methods, and callings without questioning one another's faithfulness to Christ. Christians may disagree about political strategies and approaches to social problems while remaining united in their commitment to Jesus. Recognizing and respecting these differences and allowing our various gifts to serve the common good, is essential to the health and unity of the church. The ultimate question is not simply whether we are politically active or disengaged, vocal or quiet, or whether we stand on the left or the right. It is whether our lives, our actions, our advocacy, and even our disagreements reflect the character of Jesus.          Solomon Bililign
ещё
2 0 26 ноя, 07:48
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней