Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 073
Охват за 24 ч
56
ER за 24 ч
2,70%
Публикаций
235
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
23 ноя26 ноя29 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
09.1111.1115.1117.1119.1128.11
41
Средний охват
83
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
2
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 235 2 из 235ፍጥነት የበላው ጥልቀት
የዘመናችን ቀን ረጅም ቢመስልም በውስጡ ያለው የማሰብና የመረጋጋት ጊዜ ግን እጅግ አጭር ሆኗል…በዚህ ግዜ የአብዛኞቻችን ህይወት ‘ተረጋግቶ ማሰብ’ የሌለው የጥድፊያ ሩጫ ሆኗል…ጠዋት ከተነሳን ጀምሮ ማታ እስክንተኛ ድረስ ብዙ እየተንቀሳቀስን ነው ነገር ግን ምንም እየተረዳን አይደለም…ብዙ እያየን ነው ነገርግን ምንም እየተመለከትን አይደለም…ብዙ እየሰማን ነው ነገርግን ምንም እያዳመጥን አይደለም…ብዙ እየተናገርን ነው ነገርግን ምንም በጥልቀት እያሰብን አይደለም። የዘመናችን ችግር የመረጃ እጥረት ሳይሆን “ፍጥነት የበላው ጥልቀት” ነው
የዛሬው ወጣት በእጅጉ የሚያሳዝንም የሚያስደንቅም ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው..በአንድ በኩል በተለያዩ ማህበራዊ,ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ጫናዎች ውስጥ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ህይወቱን በፍጥነት ለማቃናት እና ቦታ ለማስያዝ ይገደዳል…ብዙ ወጣቶች በውስጣቸው ባዶነትንና የአቅጣጫ መሳት ይሰማቸዋል ነገርግን ለዚያ ባዶነት የሚሰጡት መፍትሄ ብዙውን ጊዜ ተጨማሪ ፍጥነት ነው። ግን ምን መሰላችሁ folks በፍጥነት መሮጥ ከውስጣዊ ባዶነት አያድንም ባዶነቱን ብቻ ነው የሚያዘገየው
ፍጥነት የበላውን ጥልቀት መልሰን ማምጣት የምንችለው ያለንበትን ዘመን በደፈናው በመርገም አይደለም…ዘመኑን በመረዳት እና በውስጡ የራስን የጥልቀት ደሴት በመገንባት ነው። ይህ ሲባል የሚጀምረው በቀን ውስጥ ቢያንስ ጥቂት ደቂቃዎችን ከማንኛውም ጫጫታ እና ስልክ ርቆ ዝም በማለት እና ከራስ ጋር በመፋጠጥ ነው…ላይ ላዩን ብቻ የሆነ በርካታ ነገሮችን ከማንበብ ይልቅ አንድ ጥልቅ ጽሑፍ ወይም ሃሳብ ማንበብ, ማሰብ እና ከህይወት ጋር ማዛመድ ጥልቀትን ያዳብራል…ስለ ወሬና ስለ ቀላል ጉዳዮች ብቻ ሳይሆን ስለ እሴት, ስለ ህይወት ትርጉም, ስለ ማህበረሰብ እና መሰል ጉዳዮችን በእርጋታ የሚወያዩ ቦታዎችንና ክበቦችን መፍጠርም የጋራ ጥልቀትን ይገነባል…ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰዎች ምን ይላሉ ከማለት ይልቅ ፈጣሪ ፊት እና በራስ ህሊና ፊት ትክክል የሆነውን ነገር በጽናት መስራት ውስጣዊ ጽናትን ያጸናል
ጥልቀትን የመረጠ ሰው በፍጥነት አይጠፋም, በማዕበል አይፈርስም, በዘመኑ ጩኸት ውስጥም ቢሆን የራሱን እውነት እና የሰውነቱን ክብር ይዞ ይቆማል!
Memento vivere🫴
ещё
56
1
3 28 ноя, 19:40
And sometimes the decisions you are most unsure about end up being the best decisions of your life
ещё
29
0
3 19 ноя, 18:27
አንድን society destroy ለማድረግ ቀላሉ መንገድ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ሰዎችን ከንባብ ማራቅ!
የ አንድ society አስተሳሰብ መሠረት ‘እውቀት’ ነው..መፅሀፎችን በ Entertainment እና በ Distractions መተካት societyን ለማዳከም የሚደረግ የመጀመሪያው እርምጃ ነው..እውቀት ሲጠፋ የጥያቄ ምልክቶች ይጠፋሉ!
የማያነብ ትውልድ የሩቁን ማየት የሚሳነው የvision ስንኩል ይሆናል..የማያነብ ትውልድ ስለ ማህበረሰብ የማያስብ ዝንጉ ራስወዳድ ይሆናል..የማያነብ ትውልድ concentrate የማድረግ አቅሙን ያጣ የስሜቱ ባሪያ ይሆናል ..የማያነብ ትውልድ ሀሳብን መፈተሽ እና መጠየቅ የማይችል የመንጋ ተነጂ ይሆናል
Society በሰዓታት ወይም በቀናት ውስጥ በቀላሉ የሚፈርስ ነገር አይደለም ነገር ግን በትውልዶች መዘናጋት እና በአንዳንድ የተቀመሩ ስልቶች ቀስ በቀስ መሠረቱ ይናዳል..አንድ ማህበረሰብ መቶ ዘመናትን ፈጅቶ የገነባውን ባህል,ተቋም እና እሴት ለማቆየት እያንዳንዱ ትውልድ ትልቅ ጥረት ሊያደርግ ይገባል
ለማንኛውም እያነበብን✌️
ещё
40
0
5 17 ноя, 11:51
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней