Аналитика Telegram-канала
Подписчики
574
Охват за 24 ч
4
ER за 24 ч
0,70%
Публикаций
6
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
24.1024.1024.1024.1024.1026.10
1
Средний охват
3
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
5
Упоминаний
5
Из них репостов
5
Каналов
1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
Последние посты
3 из 6 2 из 6Google የGoogle photos እና Gmail መረጃዎችን ለtargat ads ሊጠቀም ነው።
Google የደህንነት ፖሊሲው/ Privacy policy ላይ ማሻሻያ ያደረገ ሲሆን ይህም ተጠቃሚዎች personalized AI feature የሚጠቀሙ ከሆነ ከGmail, Google Photosና Google Drive የተጠቃሚዎችን data ለtargated ads እንደሚጠቀም ተገልጿል።
ይህም የሚሆነው በGoogle Personal Intelligence feature አማካኝነት Gmail, Google Photos እና Google Drive ከAI ሞዴሎችና ከsearch ማድረጊያ tools ላገናኙ ተጠቃሚዎች ነው።
ምንጭ The Verge
© @keth_tech
ещё
1
0
26 окт, 12:26
የሰው ልጅ የተክሎችን ቋንቋ መረዳት ሊጀምር ነው።
ተክሎች ድምፅ ባያወጡም በውስጣቸው በሚዘዋወር የኤሌክትሪክ ሞገድ አማካኝነት እርስ በእርስ መልዕክት እንደሚለዋወጡ ሳይንስ አረጋግጧል።
Electric Plant የተባለ አንድ አዲስ የቴክኖሎጂ Startup ድርጅት ይህንን የተክሎች ቋንቋ እኛ ሰዎች እንድንረዳው የሚያስችል በAI የተደገፈ ተርጓሚ መሳሪያ ፈጥሪያለሁ ብሏል።
የቴክኖሎጂው ሀሳብ ያመነጨው ጀስቲን ማስት የተባለ ተመራማሪ ብርሃን የሚፈልግ አንድ የቤት ውስጥ ተክል የኤሌክትሪክ መልዕክት በማስተላለፍ ሞተር ያለው መቆሚያውን ወደ ብርሃኑ አቅጣጫ እንደሚያንቀሳቅስ የሚገልጽ ጥናት በማንበቡ ምክንያት ሃሳቡ እንደመጣለት ገልጿል።
ይህ አዲሱ AI የተክሎቹን የኤሌክትሪክ ሲግናሎች በማንበብ ምን እንደሚፈልጉ (ለምሳሌ ውሃ እንደጠማቸው፣ ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸው ወይም በሽታ እንደገባባቸው) መለየት ያስችላል ተብሏል።
ይህ ቴክኖሎጂ በግብርናው ዘርፍ ላይ ትልቅ አብዮት ሊኖረው እንደሚችል ይጠበቃል!
ዝርዝር መረጃውን ለማንበብ፡ Link
@Keth_tech
ещё
3
0
24 окт, 11:35
Tesla የሚበር መኪና አስተዋወቀ።
የኤለን መስክ ድርጅት የሆነው Tesla በሳይንቲፊክ ፊልሞች ላይ ያየነው ቴክኖሎጂ እውን አድርጎታል።
Roadster የተሰኘ የኤሌክትሪክ Sport car ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም መኪና በሚያወጣው የአየር ግፊት ምክንያት መብረር ወይም አየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል።
ይህ መኪና በSpace X በተበለፀገ ቴክኖሎጂ አማካኝነት መኪኖችን መዝለል እና አየር ላይ ማንሳፈፍ እነደሚችል ተገልጿል።
ይህም መኪና ከ0 እስከ 60 ማይል በሰዓት በአንድ ሴኮንድ መድረስ ይችላልም ተብሏል።
Teslaም ይህንን መኪና በተለያዩ በራሱ የመኪና ሞዴሎች ላይ ሲዘል አሳይቷል። ይህንንም ለማድረግ ከፍተኛ አቅም ያላቸው Fans እና thrusters/ ግፊት ሰጪ መሳሪያዎችን እንደሚጠቀም ተመላክቷል።
@keth_tech
ещё
1
0
24 окт, 11:35
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней