Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 541
Публикаций
378
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
3 ноя6 ноя9 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
09.1019.1020.10
78
Средний охват
123
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
29
Упоминаний
15
Из них репостов
11
Каналов
5
Упоминаний за 90 дней
5
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 378 2 из 378
#For_2nd_year_Engineering_Students
🎉እንደሚታወቀው ABJ Tutorial የፍሬሽማን ሁለቱንም ሴሚስተሮች ለማሪዎች ቲቶሪያል ይሰጣል፤ ሆኖም አሁን ላይ ለሁሉም ኢንጂነሪንግ ፊልዶች ኮመን ኮርስ የሆነውን እና ትልቅ ECTS (7) የሚይዘውን Applied 2ን በሚገባ ሁኔታ ተዘጋጅተን ተማሪዎችንም መዝግበን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ሆኖም አሁን ላይ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎችም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።
🔹በደምብ በተብራራ ቪዲዎ እና ኖት መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች 290ብር ብቻ በመክፈል ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🔹በተጨማሪም ያለፉ አመታት ፈተናዎች ከነማብራሪያቸው በቪዲዎ ተዛግጅተዋል።
🌐ለመመዝገብ ከስር ባለው ዌብሳይት መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇
Abjtutorials.com.et
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐 Comment👉@Jufirst_bot👈
ещё
60
0
20 окт, 21:06
የተማሪዎች መታወቂያ ካርድ እድሳት / ቅያሪ
ቀን፡ 09/02/2019 ዓ.ም
ለሁለተኛ (2ኛ) ዓመት የ1ኛ ሴሚስተር ተማሪዎች በሙሉ፦
🔻እስካሁን ድረስ የተማሪዎች መታወቂያ ካርዳችሁን ያላስቀየራችሁ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ከ 09/02/2019 እስከ 11/02/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በተማሪዎች መታወቂያ ቢሮ (Student ID Office) በአካል በመቅረብ መታወቂያችሁን እንድታስቀይሩ እናሳስባለን።
🔻 ማሳሰቢያ፦ ካርዳችሁን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ በማስቀየር ለአገልግሎት መስተጓጎል (ለምሳሌ፡ ለካፌ፣ ለቤተ-መጽሐፍት እና ለፈተና መግቢያ) እንዳትዳረጉ በጥብቅ እናሳውቃለን።
Main campus Health students - PC building around the main gate
ещё
123
3
1 19 окт, 10:53
#ABJ_TUTORIAL
#For_All_2019_Freshman_Students
⬜️ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ
🔹ውድ የ2019 አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንደሚታወቀው የጅማ ዩኒቨርሲቲ የFreshman ኮርሶችን ABJ TUTORIAL ተማሪዎችን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና ምሩቅ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቲቶሪያል በመስጠት ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ2000 በላይ ተማሪዎችን ጥሩ ውጤት እንዲሰሩና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲያገኙ ABJ TUTORIAL ጉልህ ሚና ተጫውቷል፤ በመሆነም በአሁኑ አመት ለ2019 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ እንደጀመርን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ፤ ለመመዝገብ ከላይ የተያያዘውን ቪዲዎ በመመልከት https://abjtutorials.com.et/ ን በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
🔸ABJ TUTORIAL ላይ የምታገኟቸው ነገሮች👇👇👇
✅ቲቶሪያሉ ለሶሻል እንዲሁም ለናቹራል ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ።
✅ሁሉንም ትምርቶች ገፅ በገፅ በቪዲዎ ፣በኖት እንዲሁም በኦዲዮ በማዘጋጀት ለናንተ የምናደርስ ይሆናል።
✅የተለያዩ የቀድሞ(የ6 አመት ያለፉ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚድ እና ፋይናል ኤግዛሞችን እንዲሁም የCOC ኤግዛሞችን ከነመልሶቻቸው ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
✅የተለያዩ ምክሮችን እና የአጠናን ስልቶችን ከእኛ(ሲኒየር ተማሪዎች) ልምድ አንፃር እናካፍላችኋለን።
✅ትምርቱን የምንሰጣችሁ በሜድስን፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና በተለያዩ የጤና ተማሪዎች እንዲሁም በሶሻል መምህሮች ሲሆን ሁሉም መምህሮች ያለፍንበትን መንገድ የምናካፍላችሁ ይሆናል።
✅አንድን ኮርስ አንድ ሰው የሚያስተምራችሁ ሲሆን በየቻፕተሮቹ መጨረሻ ከተማራችሁት ጥያቄ እና መላሶችን ይዘጋጃሉ።
✅ለምዝገባ ያዘጋጀንውን ከላይ ያለውን ቪዲዎ በማየት ተመዝግበው የፍሬሽማን የትምርት ህይወትዎትን ቀላል ያድርጉ።
🔹ከዚህ ቀጥሎ በስፖይለር የተቀመጠው መልዕክት አፋን ኦሮሞ ቋንቋ ብቻ ለሚችሉ ተማሪዎች ነው(አማርኛ ለምትችሉ ተማሪዎች አይመለከትም)
Barattoota afaan oromoo qofa dandeechaniifi afaan oromootiin barachuu barbaaddaniif, bara kana abj tutorial afaan oromoon kan jalqabamu waan ta'eef obsaan akka nu eegdankabajaan sin gaafanna.
🔻 The price is only 590 ETB for the whole one semester.
🔺በቴሌግራም ኢንቦክስ ጥያቄወች ካሏችሁ @Drgoatm or @Mejido ላይ ልታዋሩን ትችላላችሁ።
🌐ለመመዝገብ ከታች ባለው ዌብሳይታችን መመዝገብ ትችላላችሁ 👇👇👇
✅https://abjtutorials.com.et/
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐 Comment👉@Jufirst_bot👈
ещё
51
2
9 окт, 21:20
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней