ካሳንቺስ : እናት ባንክ – 27,999,000
-
4 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Store | 6F | 220 sqm
-
#አፓርመንቱ
ይህ አፓርትመንት በካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ በG+11 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ነው።
ህንፃው በአንድ ፍሎር 3 ቤቶች
፣ ሊፍት፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 24/7 ጥበቃ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና እንግዳ መቀበያ ያካትታል።
ቦታው ከፍተኛ የተፈለገ አካባቢ ሲሆን ለመኖሪያ እና ለኪራይ የተመቸ ነው።
#Financial_Information
• Total Area: 220 sqm
• Price per sqm: ~127,268 ብር
• Estimated Monthly Rent: ~200,000 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
ካሽ
#Open_Time
ሰኞ 5:30
🙏ለወዳጅ ዘመድዎ Share ያድርጉ
https://t.me/Joni9971
https://t.me/Joni9971
☎️ለበለጠ መረጃ 0904107766
እባክወትን ወሳኝ ገዥ ካልሆኑ
እና 2% ኮሚሺን የማይከፍሉ ከሆነ አይደውሉ