Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «JOHN TUTORIAL 🧑‍💻»

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
1.4K
39
110
17
6.1K
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4paid promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam Model Question
🧰Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials on YouTube
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Подписчики
Всего
9 249
Сегодня
-4
Просмотров на пост
Всего
656
ER
Общий
7.09%
Суточный
7.48%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 448 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 16:37
89
0
2
#Ads
ይህችን ትንሽ ጨዋታ አትናቃት! 🎳
እያንዳንዱ ነጥብ ዋጋ አለው፣ እያንዳንዱ መስመር ውጤቱን ሊቀይር ይችላል።
ተጋጣሚህን ተገዳደር፣ ቀድመህ አስብ፣ ብዙ ሳጥኖችን ያዝ። 💡
በብልሃት ልትበልጣቸው ትችላለህ?


👉@mnimegamesb_bot

18+ ብቻ | በኃላፊነት ይጫወቱ

Don't underestimate this little game. 🎳
Every dot matters, and every line could change the outcome.
Challenge your opponent, think ahead, and capture the most boxes. 💡
Can you outsmart them?


👉@minimegamesb_bot

18+ only | Play responsibly
Изображение
👍 4
❤ 3
🔥 3
👏 2
Пост от 25.10.2026 18:50
11
0
2
#Ads
💼 Clash Payment Agent: Earn on deposits & payouts
Receive player deposits (Telebirr/bank) and send winnings. Work remotely on your schedule.

🪙 Earnings
• 3% of deposits
• 1% of payouts
• Commission kept automatically during settlements.


✅ Requirements
• 18+, smartphone with Telegram
• Telebirr or bank account in your name
• Collateral: ≥10,000 birr via Binance (refunded on exit)
• Wallet limit: 80% of collateral
• Speed: Accept payouts in 20s, send within 10 mins.

✍️ Registration
1. Open Clash bot on Telegram.
2. Tap “Earn as an Agent” & read the Guide.
3. Interview: Confirm Binance payment; pass 10/15 guide questions (retry after 24h).
4. Tap “Join now”, enter legal name & payment account.
5. House reviews & sends Binance details for collateral.
6. Upon approval: Get Staff ID, add account, switch ON.

👉 @minimegamesb_bot
Пост от 25.10.2026 10:02
78
0
4
📚PYTHON PROGRAMMING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Important KeyWords and their Uses
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
                 ⬇️ JOIN US ⬇️
📕Access a Variety of Materials 📚   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️ @JOHN_TUTORIAL
                 ♦️ @JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Group: @JOHNASTU
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤ 2
Пост от 24.10.2026 16:35
160
0
5
#Ads
💼 የ Clash የክፍያ ወኪል (Agent) ይሁኑ፤ ኮሚሽን ያግኙ
Clash ታማኝ ወኪሎችን ይፈልጋል። የተጫዋቾችን ገንዘብ በቴሌብር/ባንክ ይቀበላሉ፤ ያሸነፉትን ይልካሉ። ከስልክዎ በራስዎ ሰዓት ይሰራሉ።

🪙 ኮሚሽን
- ገቢ (Deposit)፦ 3%
- ክፍያ (Payout)፦ 1%
- ኮሚሽን በራሱ ይቆጠራል፤ ሲያወራርዱ ቀንሰው ያስቀራሉ።

✅መስፈርቶች
- ዕድሜ 18+፣ ቴሌግራም ያለው ስማርት ስልክ
- በራስዎ ስም የተከፈተ የቴሌብር/ባንክ አካውንት
- ቢያንስ 10,000 ብር ዋስትና (በ Binance)
- የዋሌት ገደብ፦ የዋስትናው 80%
- ዋስትናው ሲለቁ ይመለሳል።
- ፈጣንነት፦ ክፍያን በ20 ሰከንድ መቀበል፣ በ10 ደቂቃ መላክ።

✍️ መመዝገቢያ
1. በቴሌግራም Clash ቦትን ክፈቱ።
2. "Earn as an Agent"ን ይንኩ፤ መመሪያውን ያንብቡ።
3. ቃለ መጠይቅ ይውሰዱ፦
- Binance መክፈል እንደሚችሉ ያረጋግጡ።
- 15 ጥያቄዎችን ይመልሱ (10 ትክክል ያስፈልጋል፤ ካላለፉ ከ24 ሰዓት በኋላ ያስፈልጋል)።
4. "Join now"ን ይንኩ፤ ሙሉ ስምዎንና የክፍያ አካውንትዎን ያስገቡ።
5. ሃውሱ ማመልከቻዎን ይገመግማል፤ የ Binance አካውንትዎን ያስገባል።
6. Staff ID ያገኛሉ። ክፍያ አካውንትዎን ON አድርገው ገቢ ይጀምሩ።

👉 @minimegamesb_bot
🔥 3
❤ 2
👍 2
Пост от 20.10.2026 16:33
68
0
3
📢ምርትና አገልግሎትዎን በቴሌግራም ለማስተዋወቅ አስበዋል?

​አሪፍ ብር ( ArifBirr.com ) አስተዋዋቂዎችን እና የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን በቀላሉ ያገናኛል!

አስተዋዋቂዎች፡ ከ150+ በላይ ቴሌግራም ቻናሎች በተመጣጣኝ ዋጋ ያስተዋውቁ።

​ለቻናል ባለቤቶች፡ ከ1,500 በላይ ሰብስክራይበር ካለዎት፤ ዛሬውኑ Arif Birr ላይ ተመዝግበው ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ!

አሪፍ ብር (ArifBirr.com) - አስተዋዋቂን እና የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶችን የሚያገናኝ website ነው።
👉 www.arifbirr.com
👉 www.arifbirr.com
❤ 2
🔥 2
Пост от 17.10.2026 20:42
23
0
1
🔥የአጠናን ዘዴዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የጂኒየስነት ሚስጥር ......!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል » 1 Part I

🔖ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት

👨‍💻 ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ጠቃሚ ነጥቦችን ላንሳላችሁ፦
🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለ ትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ፤ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ፣ #motivated ሆናችሁ አጥኑ። እመኑኝ፣ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም።
✅ እኔን የጠቀሙኝን የተወሰኑ የጥናት ዘዴዎች ልንገራችሁ፤ ተከተሉኝ፦
💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔
እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የአጠናን ዘዴ ነው። የ #worksheet፣ #አጋዥ_መጻሕፍት፣ እንዲሁም የ #textbook ጥያቄዎችን መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ.... ምን በሉኝ መሰላችሁ❓ በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ!
❇️ "እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው?" ብላችሁ አስቡ። ያዘጋጃችሁትን ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ፤ ወይም ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት። ይህም ከማንበብ በተጨማሪ የመምህራንን የጥያቄ አወጣጥ ስልት (Exam Question Psychology) እንድትረዱ ያደርጋችኋል።
ላውጋችሁማ ❓
✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የኤለመንተሪ (Elementary) ተማሪ እያለሁ የሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነበር። የሚገርመው ነገር፣ እኔ ያወጣኋቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘኋቸው! የመምህራንን የፈተና አወጣጥ ስነ-ልቦና አንዴ ካወቃችሁት ትምህርቱ ልክ እንደ ውሃ ቀላል ይሆንላችኋል። አገኛችሁኝ 😉?
📛 Concept (ፅንሰ-ሀሳብ) ያዙ ❓
በጠቆምኳችሁ መሰረት በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል። ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መጽሐፉ ላይ ያለውን ጽሑፍ እንጂ Concept-ኡን ስላልሆነ ነው። "የምናነበው ነገር ስለምንድን ነው የሚያወራው? ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው?" ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።
✅ በተለይ ለ Math እና Physics እንዴት እናጥና?
ሒሳብና ፊዚክስን ለማጥናት በመጀመሪያ ራሳችንን በስነ-ልቦና ማዘጋጀት አለብን። ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን። ስናጠናም እነዚህን ነጥቦች ልብ እንበል፦
1⃣ መሰረትን ማጠናከር፦ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ በሂሳብ (በተለይም በCalculus፣ Algebra እና Trigonometry) ላይ ጠንካራ መሰረት ያስፈልጋል።
2⃣ ዩኒቶችን ማወቅ፦ ስለ Scientific Notation) እና Measurement Units ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው።
3⃣ መሰረታዊ ክፍሎችን መለየት፦ ሰባቱን Basic Physical Quantities)እና ከእነሱ የሚወጡትን Derived Quantities) በደንብ መረዳት።
4⃣ ፎርሙላን አለመሸምደድ፦ ፎርሙላዎችን በጭፍን ከመሸምደድ ይልቅ እንዴት እንደመጡ ማረጋገጥ (#proof ማድረግ) በጣም ጠቃሚ ነው።
5⃣ ዋና ህጎችን መያዝ፦ ዋና ዋና የሚታወቁ የፊዚክስ ህጎችን (ለምሳሌ፦ Newton's law) መረዳት።
6⃣ በዓይነ-ሕሊና መሳል ፦ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል፤ እንዲሁም እንደ ሥዕላዊ መግለጫዎች (Diagrams) እና ግራፎችን መጠቀም።
7⃣ ተግባራዊ ማድረግ፦ የፊዚክስ Equations በመጠቀም ችግር መፍታትን (Problem Solving) መለማመድ እና ከ Real World ሁኔታዎች ጋር ማገናኘት።
✅Note
🔺 ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን ቶፒክ መከለስ አለብን። እንዲሁም ከቶፒኩ 4 ወይም 5 ጥያቄዎችን ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል።
✅ ምክንያቱም እነዚህ ትምህርቶች እንደ ሌሎቹ የሽምደዳ ትምህርቶች ፎርሙላ ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን ተሳስተናል ❌። ይልቁንስ ቶፒኩን በመረዳት እና በተለያዩ ጥያቄዎች በመለማመድ የሚሰሩ የትምህርት አይነቶች ናቸው።
በሉ ተነሱና ፍለጡት፣ ቁረጡት..🤓 አሁን ተግባባን አይደል❓😉
📢 ጥናታችን ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ሌላ ምን እናድርግ?
💥 ክላስ አትቅረቱ፦ ይብዛም ይነስም መምህሩ የሚናገረው ሃሳብ (Concept) ዋጋ አለው። የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ላይ ተገኙ።
🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ፦ አሪፍ ጀማ (ግሩፕ) ሰርታችሁ ጥያቄዎችን ፍለጡ፤ በጥሩ ጓደኞች መሃል የሚደረግ ጥረት ትልቅ ለውጥ አለው።
💥 Informal መንገድ ተጠቀሙ፦ በጨዋታና በቀልድ አሳክታችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ብትረሱት እንኳ አይጠፋም። በወሬ መሃል ጣል ጣል ማድረግን ልመዱ። ገቢቶ 😊?
🔥 ይህንን ተጨማሪ ሚስጥር ደግሞ ያዙልኝ (Pro Tips) 👇፦
🎯 የ 80/20 ሩልን ፍለጡት፦ ፈተና ላይ 80% የሚሆነው ጥያቄ የሚወጣው 20% ከሚሆኑት ዋና ዋና ኮንሴፕቶች (Core Topics) ነው። መጽሐፉን በሙሉ ለመሸምደድ አትጨነቁ፤ አስተማሪው ክላስ ላይ በተደጋጋሚ የሚያጎላቸውን ዋና ዋና ነጥቦች ለይታችሁ አጥኑ።
🧠 Active Recall አድርጉ፦ ዝም ብሎ ገጹን መገልበጥ ጊዜ ማባከን ነው። ያነበባችሁትን ገጽ ከደንብ ዘግታችሁ "ምን የተረዳሁት ነገር አለ?" ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። ዛሬ ያነበባችሁትን ደግሞ ከ3 ቀን በኋላ፣ ከዚያም ከአንድ ሳምንት በኋላ በየመሃሉ ከለሱት፤ ያለበለዚያ አንጎላችን በፍጥነት ይረሳዋል።
⏳ አትከማቹ (Don't Fall Behind)፦ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደ ማዕበል ፈጣን ነው። አንድ ሳምንት ካመለጠችሁ በሚቀጥለው ሳምንት የሚመጣው ክምችት ስለሚከብድ ቶሎ ተስፋ ትቆርጣላችሁ። ከዕለቱ ሪትም ጋር አብራችሁ ለመጓዝ ሞክሩ።
😴 እንቅልፍ አትቅነሱ፦ በፈተና ሰሞን ሌሊቱን ሙሉ አድሮ መፈተን (Cramming) ትልቅ ስህተት ነው። እንቅልፍ ካልተኛችሁ አንጎላችሁ ያጠናችሁትን መረጃ ሴቭ (Store) አያደርገውም። ፈተና ላይ እንዳታደናግሩ ቢያንስ ከ6-7 ሰዓት ተኙ።
📝 የቀድሞ ፈተናዎችን Mesrat 🔖፦ የትኛውንም ያህል ብታጠኑ የትምህርቱን ‼️የፈተና ስታይል ካላወቃችሁት ትቸገራላችሁ። የድሮ ፈተናዎችን (Mid and Final exams) እየፈለጋችሁ ክላስ ውስጥ ከተማራችሁት ጋር እያወዳደራችሁ ስሩ።
🎁 እንደ ጉርሻ ❓
‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭
✅ "አልችልም" የሚል ሀሳብን አስወግዱ 😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም፤ ሁሉም በምድር ላይ በጥረቱ ያገኘው ነው።
📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ፦ ቀን ይሁን ማታ፣ ላይብረሪ ይሁን ብቻችሁን፤ እናንተ በተለማመዳችሁት Setting አጥኑ። ሌላውን ጎበዝ ተማሪ ኮፒ ለማድረግ ከመሞከር የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ!
👉👉 ፈታ በሉ፤ ግን ከትምህርት መቼም አትራቁ። Because #ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ...!
👨‍💻 እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ጻፍኩላችሁ ...✍
✅ @John_Tutorial (@JohnASTU)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
🧑‍💻 @JOHN_TUTORIAL   
💬 Discussion 👉@JohnASTU
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
🔴 YOUTUBE 👉: JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤ 2
Пост от 16.10.2026 14:05
56
0
5
📲 ለቴሌግራም Channel ባለቤቶች የምስራች

💵 " Arif Birr " ለእናንተ በቀላሉ ማስታወቂያ ከድርጅቶች እና ከተለያዩ አስተዋዋቂዎች እየተቀበለ ለእናንተ በመስጠት ገንዘብ የምትሰሩበትን እድል አመቻችቷል።

📢 አስተዋዋቂዎች ደሞ በርካታ የቴሌግራም ቻናሎች በArif Birr ላይ ተመዝግበው ስለሚገኙ የተሳካ ማስታወቂያን በ Arifbirr.com ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

🤝 በቀጥታ የቴሌግራም ባለቤቶችን እና ማስታወቂያ ማስተዋወቅ የፈለጉት በArif Birr ላይ በማገናኘት ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ማስታወቂያ ማድረግ ትችላላችሁ

Arif Birr አሁኑኑ ገብተው ይመልከቱ።
www.arifbirr.com
www.arifbirr.com
❤ 2
👍 1
🔥 1
Смотреть все посты