Аналитика Telegram-канала
Подписчики
6 226
Охват за 24 ч
582
ER за 24 ч
9,35%
Публикаций
3 219
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
07.1107.1107.1108.1109.1109.11
167
Средний охват
448
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
151
Упоминаний
140
Из них репостов
19
Каналов
2
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 3 219 2 из 3 219
ещё
186
0
9 ноя, 14:36
በአዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ላይ የተሰጠው ሁለተኛ ዙር ሥልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ | ጥቅምት 29/2019 ዓ.ም.
የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር፣ በአዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ላይ ለፌዴራልና ለክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች የሰጠው ሁለተኛ ዙር ሥልጠና ተጠናቋል።
ለሦስት ቀናት በቆየው ሥልጠና፣ የአዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ዋና ዋና ይዘቶች፣ የወንጀል ችሎት ክስ የሚሰማበት ሥርዓት፣ የማስረጃ አቀራረብና የማስረዳት ሸክም ሥርዓት፣ የወንጀል ጉዳዮች ውሳኔ የሚሰጥባቸው አማራጭ መንገዶችና መፍትሔዎች እንዲሁም የፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን ከወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያና ውይይት ተካሂዷል።
በሥልጠናው መዝጊያ ላይ ንግግር ያደረጉት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ድሪባ ፈዬራ፣ አዲሱ ሕግ የያዛቸውን ለውጦች በተሻለ ሁኔታ ለመተግበር ዳኞች ቀድመው እንዲዘጋጁ ሥልጠናው የጎላ ሚና እንደነበረው ገልጸዋል።
አቶ ድሪባ አክለውም፣ በአዲሱ ሕግ ላይ የሚሰጡ ሥልጠናዎች በዚህ ብቻ እንደማያበቁ ጠቁመው፣ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዝርዝር ሥልጠናዎች ወደፊት እንደሚዘጋጁ አስታውቀዋል።
=================
ዘገባው፦ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው !
የፌዴራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት
በድህረ ገጻችን፡- www.fjli.gov.et
የዩቱብ ቻናላችን፡- www.youtube.com/@FederalLawandJusticeInstitute
የፌስቡክ ገጻችን፡- web.facebook.com/profile.php?id=100078423697131
የቴሌግራም ቻናላችን፡- t.me/jlrtinet
ещё
169
1
9 ноя, 14:36
https://youtu.be/ZMcTif8b2x0
ещё
59
0
8 ноя, 12:18
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней